Smart Learning Solutions

Smart Learning Solutions

Compartir

04/03/2021

ቸኮለብኝ

12/12/2020

ከሳሾቼ ብዙ ናቸው
ተጨባጭ መረጃ አላቸው
በህጉ መሰረት ቢሄዱም
አሳማኝ ነው ምክንያታቸው
በየትኛው ቅድስናዬ
ልጋፈጥ ልቆም ለራሴ
አንገት መድፋት መሽማቀቅ
ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ
የቤቴን ክፍተት ሳይገፋው
ገፍቶ ባይገባ ከደጄ
የልቤ ርቀት ሳይመልሰው
ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ
ሁሉን በራሱ ፈጽሞ
ባያደርገኝ ኖሮ ቀና
ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው
የማሳየው ምን አለና
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው

ሀሊና ዳዊት

¿Quieres que tu empresa sea el Tienda mas cotizado en Caracas?
Haga clic aquí para reclamar su Entrada Patrocinada.

Página web

Dirección


ANDUALEM BIZUAYEHU
Caracas
1000