Gen PS

Gen PS

Share

09/08/2020

የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን የነገውን ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅቴን ጨርሻለው ሲል ዛሬ መግለጫን ሰጥቷል

09/07/2020

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰርፕራይዝ!

Ethiopia: |Ethiopian Orthodox Church in Calgary| በካናዳ ካልጋሪ 98 ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ 09/04/2020

በካናዳ ካልጋሪ 98 ኢትዮጵያዊያን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

https://t.me/Sebezmedia

Ethiopia: |Ethiopian Orthodox Church in Calgary| በካናዳ ካልጋሪ 98 ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Ethiopian News Today Hamere Noah St. Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Canada Calgary. What Sebez Media does is touches all forms of events like...

09/03/2020

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአሜሪካው የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ውስጥ ለከፍተኛ ኃላፊነት ተመረጠች
— — — — — — — —

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሊያ በቀለ በአሜሪካ ታላቁ የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ሀላፊ ተደርጋ ተሾመች።

የ30 ዓመቷ ሊያ በቀለ በታዋቂው የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ዋርነር ሬከርድስ ስር የማስታወቂያና የገበያውን ስራ የሚሰራው የሪትም ፕሮሞሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ሆና ተሹማለች።

በአዲስ አበባ የተወለደችውና ከቤተሰቧ ጋር ገና በሁለት ዓመቷ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሊያ በቀለ በቺካጎ ኮሎምቢያ ኮሌጅ በማርኬቲንግና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (Minor Music Business) በከፍተኛ ማእረግ ተመርቃለች።

ሊያ በዋርነር ሬከርድስ የሪትም ፕሮሞሽን ምክትል ዳይሬክተር መሆኗን ተከትሎ በወንዶች የበላይነት በተያዘው በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወጣትና ጥቁር ቀለም ያላት ሴት ሆኜ ለዚህ ቦታ በመብቃቴ ደስታ ይሰማኛል ብላለች።

ሊያ ወደ አዲሱ ኃላፊነት ከመምጣቷ በፊት በሶኒ ሚዩዚክ ስር የኤፒክ ሬከርድስ ውስጥ በተመሳሳይ የማስታወቂያና የገበያውን ክፍል ትመራ እንደነበርም ፎርብስ መፅሔት ዘግቧል።

በሶኒ ሚዩዚክ ስር ለኤፒክ ሬከርድስ በምትሰራ ጊዜ በዓለም ላይ በሙዚቃው ዘርፍ ባለስም ከሆኑት ከዲጂ ካሊድ ፍሬንች ሞንታና እና ከሌሎችም ጋር የመስራት እድልን አግኝታለች።

በዚህ ኩባንያ የነበራት የስኬት ጊዜ ለአሁኑ ኃላፊነት እንዳስመረጣትም ተወርቷል።

ለመረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/Sebezmedia

Want your business to be the top-listed Media Company in Sterling?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Sterling, VA