RN05

RN05

Share

Photos from RN05's post 06/03/2026

~ 3ቱን ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ! ~
~~~~~~~
1- በደርግ, በኢህአዴግ እና በብልፅግና ዘመን ምርጫ ለሀገራችን ያመጣው ለዉጥና ፋይዳ ምንድን ነው?

2- ምርጫ ባይኖርስ ሀገራችንና ህዝባችን ምን የተለየ ነገር ይቀርባቸዋል ብለው ያስባሉ?

3.ሀገራችን ዉስጥ አሁን በደረስንበት ፖለቲካዊ እድገት የሀገራችንን መንግስታት የምናፀናበት ወይንም የምንቀያይርበት ደረጃ ላይ እንገኛለን ብለው ያስባሉን? እንዴት ?

Want your business to be the top-listed Media Company in St. Louis?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


St. Louis, MO