Social

Social

Share

05/30/2025

የመንግስት ዋናው ሃላፊነት የግለሰቦችን ደህንነት እና ንብረት መጠበቅ ነው።
ይህን ስራ በትክክል የተገበረ መንግስት ቀጣይ ተግባሩ ግለሰቦች የተሻለ ህይወት እንዲኖራቸው መሰረተ ልማቶችን መገንባት ነው። መንገድ፣ ውሃ፣ ኤልክትሪክ፣ ቴሌኮሙኒኬሽን።

Want your business to be the top-listed Media Company in Silver Spring?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Silver Spring, MD
20901