Sodere

Sodere

Share

06/15/2026

የሀዘን ዜና : -የረዥም ዘመን የባህል ሙዚቃ አምባሳደሩ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ — በሀገራችን የባህል ሙዚቃ ዘርፍ ታዋቂነትን ያተረፈውና በብዙሃን ዘንድ ሰሜ ባላገሩ"እየተባለ በሚጠራው ተወዳጁ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን።

ባደረበት የድንገተኛ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ የቆየው ድምጻዊው፣ በተወለደ በዛሬው ዕለት (ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) በተደረገለት የህክምና ክትትል ህይወቱ ማለፉን የቅርብ ቤተሰቦቹ አረጋግጠዋል።

የኢትዮጵያን ባህል፣ ወግና ታሪክ የሚያንጸባርቁ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጮች ያበረከተው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው፣ በሙዚቃው ኢንደስትሪ ውስጥ የራሱን ደማቅ አሻራ ጥሎ ማለፍ የቻለ ከያኒ ነበር።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ከቤተሰቦቹ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የኪነ-ጥበብ አድናቂዎቹ በሙሉ መጽናናትንና ብርታትን ይመኛል።

ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት!

Via FBC

06/10/2026

የሳቅ ምሽት!

አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!

58ኛው የባህል ማዕከል የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ሰኔ 3፥2018 ዓ.ም
ተወዳጇ ተዋናይ መኮንን ላዕከ የክብር እንግዳ ሆኖ በመካከላችን በመገኘት ሙያዊ ልምዱን ልያካፍል ተገኝቷል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Santa Monica?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


312 Arizona Avenue
Santa Monica, CA
90401