Ethio Media Network

Ethio Media Network

Share

Nearby media companies

Park City Style Magazine
Park City Style Magazine

06/01/2026

ታምራቱ እንደቀጠለ ነው

ምርጫ ጣቢያ ድረስ በሁለት ክራንች የደረሰው ጎልማሳ፣ ድምፁን ከሰጠ በኋላ በማራቶን ወደ ቤቱ እንደተመለሰ እየተነገረ ነው 😂

06/01/2026

ተመልከቱ በዚህ መልክ ነው የብልፅግና ካድሬዎች የምርጫ ሳጥኖቹን ሲሙሉ ያደሩት :)

የዘንድሮ የኢትዮጵያ ምርጫ The world funniest election ተብሎ በጂኒየስ ቡክ ላይ ተመዝግቧል

05/29/2026

አማራ ክልል የገባህ የአብይ ወታደር ቶሎ ብለህ እጅ ስጥ። እጅ ከሰጠህ የአማራ ህዝብ ደግ ነው ከራበህ ያጎርስሃል።

Photos from Ethio Media Network's post 05/28/2026

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የስንዴ ዛላ ተሸክመህ ብልፅግናን ይምረጡ ከምትሉ ወታደሩን ከአማራ ክልል አውጡ ፣

ብልፅግና የአማራን ህዝብ ለማስጨረስ የላከው ወታደር ምሽጉም መሳሪያውም አላስጣለውም ፣ምክንያቱም የፋኖ ክንድ እንደ እሳት ይፋጃል ይባላል

Want your business to be the top-listed Media Company in Denver?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Denver, CO
80202