Ethio Clicks
11/03/2024
5ተኛ ዙር ነፃ መሰረታዊ Web Development ኮርስ
**************************************************
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ከሚሰጣቸው አጫጭር የቴክኖሎጂ ኮርሶች መሃከል መሰረታዊ የዌብሳይት አሰራር(HTML፣ CSS፣ Javascript፣ wordpress) ኮርስ ለ5ተኛ ዙር ለመስጠት ምዝገባ ተጀሮዋል። በዚህ ዕድል መጠቀም የምትፈልግጉ ምዝገባ ከማለቁ በፊት ይመዝገቡ። ኮርሱ የሁለት ወር ሲሆን ከምዝገባ ውጭ ነፃ ነው።
ማሳሰቢያ:-
»ከዚህ በፊት የኮፒውተር ሳይንስ ተማሪ መሆን አይጠበቅቦትም
»ትምህርቱ በርቀት ኦንልይን በሳምንት 3ቀን ይሆናል
»ትምህርቱን ላጠናቀቁ ሰርተፍኬት ይሰጣል
»ቀድመው የሚመዘገቡ 50 ተመዝጋቢዎች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚዎች ይሆናሉ:
»4ቱም ኮርሶች በነጻ ሲሆኑ መመዝገቢያ 500 ብር ብቻ ይከፍላሉ
»ለመመዝገብ በሚከተሉት ቁጥር ይደውሉ
-›0977-27-63-56
-›0937-83-96-03
https://ethioclicks.com
https://ethioclicks.com
ነፃ መሰረታዊ web development ኮርስ
------------------------------------
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ተደራሽ ለማድረግ ከሚሰጣቸው አጫጭር ኮርሶች መሰረታዊ የዌብሳይት አሰራር የሚመለከት ኮርስ የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ጀሮዋል። በዚህ ዕድል መጠቀም የምትፈልግጉ ምዝገባ ከማለቁ በፊት ይመዝገቡ። ኮርሱ የሁለት ወር ሲሆን ከምዝገባ ውጭ ነፃ ነው።
ማሳሰቢያ:-
->ለመመዝገብ 500 ብር የምናስከፍል ይሆናል
->ትምህርቱ በርቀት ኦንልይን በሳምንት 3ቀን ይሆናል
->ቀድመው የሚመዘገቡ 50 ተመዝጋቢዎች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚዎች ይሆናሉ:
ለመመዝገብ በሚከተሉት ቁጥር ይደውሉ:
097 727 6356
093 783 9603
Ethio Clicks Ethio clicks is software development, digital marketing and technology education company based in Ethiopia and USA. Like በአማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
ነፃ መሰረታዊ web development ኮርስ
------------------------------------
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ተደራሽ ለማድረግ ከሚሰጣቸው አጫጭር ኮርሶች መሰረታዊ የዌብሳይት አሰራር የሚመለከት ኮርስ የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ጀሮዋል። በዚህ ዕድል መጠቀም የምትፈልግጉ ምዝገባ ከማለቁ በፊት ይመዝገቡ። ኮርሱ የሁለት ወር ሲሆን ከምዝገባ ውጭ ነፃ ነው።
ማሳሰቢያ:- ቀድመው የሚመዘገቡ 50 ተመዝጋቢዎች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚዎች ይሆናሉ:
ለመመዝገብ በሚከተሉት ቁጥር ይደውሉ:
097 727 6356
093 783 9603
Ethio Clicks Ethio clicks is software development, digital marketing and technology education company based in Ethiopia and USA. Like በአማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
2ተኛ ዙር: ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ለመማር ለሚፈልጉ የአጭር ጊዜ ኮርስ ************************************************************* Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ “IT ለሁሉም” በሚል ርዕስ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ትምህርት አዘጋጅቶዋል። ይህ ኮርስ በርቀት(online) የሚሰጥ ሲሆን ዘወትር ማታ 2:30 - 3:30 ከ2-3 ወር የሚቆይ ስልጠና ነው። በዚህ ትምህርት ለመሳተፍ የሚከተሉት ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው! መመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር የራስ ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት በማኛውም ፊልድ በዲግሪ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ(MS office) በየቀኑ 1ሰዓት ለትምህርት 1ወይም2ሰዓት ለጥናት መስጠት የሚችል፣ በየሳምንቱ የሚሰጡትን assignment በፍጥነት አጠናቆ መምጣት የሚችል መሆን ይኖርበታል የመጀመሪያውን ደረጃ በተገቢው ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደሚቀጥለው ዙር የሚያልፉ ይሆናሉ። ሌሎች የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። እናመሰግናለን !
Ethio Clicks Ethio clicks is software development, digital marketing and technology education company based in Ethiopia and USA. Like በአማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ለመማር ለሚፈልጉ የአጭር ጊዜ የነፃ ኮርስ
*************************************************************
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ “IT ለሁሉም” በሚል ርዕስ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ትምህርት አዘጋጅቶዋል። ይህ ኮርስ በርቀት(online) የሚሰጥ ሲሆን ዘወትር ማታ 2:30 - 3:30 ከ2-3 ወር የሚቆይ ስልጠና ነው። በዚህ ትምህርት ለመሳተፍ የሚከተሉት ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!
መመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር
የራስ ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት
በማኛውም ፊልድ በዲግሪ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ(MS office)
በየቀኑ 1ሰዓት ለትምህርት 1ወይም2ሰዓት ለጥናት መስጠት የሚችል፣ በየሳምንቱ የሚሰጡትን assignment በፍጥነት አጠናቆ መምጣት የሚችል መሆን ይኖርበታል
የመጀመሪያውን ደረጃ በተገቢው ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደሚቀጥለው ዙር የሚያልፉ ይሆናሉ።
ሌሎች የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። እናመሰግናለን
Ethio Clicks Ethio clicks is software development, digital marketing and technology education company based in Ethiopia and USA. Like በአማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dallas, TX
75048