Ethiopiawe.org
The election will be held, GERD will be filled, peace will be restored and PM Abiy will lead the country to unity and victory. Not wishful thinking.
02/12/2021
Correcting the lie!
Were 750 Christians Really Massacred? The Truth About Ethiopia’s Recent Crisis (ANALYSIS) Recent global headlines sparked by a former BBC reporter claimed that 750 Orthodox Christians were killed in northern Ethiopia, but there is not evidence of these deaths. Moreover, international media has mischaracterized the recent crisis in Ethiopia and ignored decades of history that.....
01/07/2019
እኔ ሞት አያስፈራኝም!!!እንኳን ለእኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት ሲል ለ17 አመት አብሯቸው በትጥቅ ትግል ዱር ለዱር ሲንከራተት አሳልፎ አአ ከገባ በኋላ የእነሱን አካሄድ(ግብረ ሰዶም፣ዘረፋ፣አማራን ኦሮሞን ሶማሌን ማሰቃየት፣ኤርትራውያንን ማባረር፣ኢትዬጵያን በጎሳ ከፋፍሎ ማጋጨት እና በግጭቱ መዝናናት...)መደገፍ ባለመቻሉ ከትግል በኋላ ትንሽ እንኳን ሳያርፍ በአንድ ተራ ሰው ብር ከፍለው አስገደሉት።ከዛ በኋላም ብዙወች የትግራይ ልጆች በህወሀት ውስጥም ከህወሀት ውጭም ያሉት በግፍ ተሰቃዩ ታሰሩም ተገደሉም።እኔ ይሄን እየሰማሁ እና እያየሁ አደግሁ።የትግራይ ልጆች ወደው ሳይሆን በግዳቸው ለህወሀት የአባልነት ይከፍላሉ፣ሰልፍ ውጡ ሲባሉ ይወጣሉ ሌላም ሌላም ሌላም።እኔ ግን ቢገድሉኝም ይግደሉኝ ብየ ትቂት የትግራይ ልጆች ይዠ እዛው መቀሌ ላይ አፍንጫቸው ስር የተቃውሞ ሰለፍ አደርጋለው።አሁን ግን የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እንደሚባለው እንደሚገሉኝ በየቀኑ እየደወሉ ያስጠነቅቁኛል።እኔም እንኳን እኔን የበረሀውን ጉአዳችሁን ሀየሎምንም ገላችሁታል እኔን በመግደል ትግሉን የምታስቆሙት ከመሰላችሁ ኑ አሁኑኑ ግደሉኝ ብያቸዋለው።እነሱ እንደማይምሩኝ ባውቅም እኔ ግን እስትንፋሴ እስክትቋረጥ ትግሌን እቀጥላለው።በየቀኑም ትግራይ ውስጥ የሚፈፀሙ በደሎችን በዚች ፔጅ ፖስት አደርጋለው ፔጄን ላይክ እና ሸር በማድረግ የእኔንም የትግራይን ህዝብ በደል በየቀኑ ይከታተሉ።
አምዶም ገ/ስላሴ ከመቀሌ
መልካም የገና በአል!!!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Atlanta, GA