Bekre
26/06/2023
ዙልሂጃ 9(የአረፋ) ቀን ፆም
የአረፋ ቀን ፆም የፊታችን ማክሰኞ ዙልሂጃ 9 (Jun 27)
የሚፆም ይሆናል::
ይህን ቀን መፆም ያለውን ምንዳ አስመልክቶ የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል
"የዐረፋ እለት የፆመ ሰው ያለፈውን አንድ አመት እና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምረታል ብየ እከጅላለሁ"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙስሊም)
ዙልሂጃ 9 ወይም የአረፋ ቀን በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ሁሉ የበለጠች ቀን ናት።
ረሱል(ሰዐወ) "አላህ ባሪያውን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ከአረፋ ቀን በላይ የለም"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙሰሊም)
ይህን ወድ ቀን ሁላችንም ልንጠቀምበት ይገባል። ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነፃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት፣ላስጨነቀን ነገር ሁሉ መፍትሄ ለማግኝት አላህን የምንማፀንበት ቀን ነው።
የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) "በላጩ እና ምርጡ ዱዓ በአረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓ ነው"ብለዋል።(ቲርሙዚ ዘግበውታል)
የአረፋን ቀን እራሳችንንም ሆነ ቤተሰቦቻችንን እንድሁም በዙሪያችን ያሉ ሙስሊሞችን እንድጠቀሙ ማበረታታት ይገባናል።
አላህን ከሚጠቀሙበት ያድርገን
30/06/2020
ውድ ያገሬ ሰዎች በታዋቂው አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጥልቅ የሆነ ሀዘን ቢሰማንም መሞት የሌለበት ሰው ሞቶዋል ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣቸው ,
እና እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ የሞተው ሰው ነው እስሳ እስሳ አይደለም ለሞተው ፀሎት ማድረግ ነው መልካም,
ሀገር ሰላም እድቶን የምንፀፈውን, የምንቦስተተውን, የምናወራውን ነገር እያሰብንበት ቢሆን መልካም ነው
ወንጀለኞች ተገኝተው ለህግ እስኪቀርቡ ድረስ በጠላላቸው ቤሄር ላይ እጅ ባንቀነስር ቆንጆ ነው
ሀገርን አምሳቹ ለመታወቅ ዙጥ ዙጥ የምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ ብታደርጉ ቆንጆ ነው!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Riyadh
NO