Misc1
የኔ ግምት👉አርሰናል 3 ፣ በርንሌይ 1
28/04/2026
ስለ እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ፣ ስለ ነዳጅ እጥረት፣ ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ መከፈት እና መዘጋት ... ባወራ በጣም ደስ ባለኝ ነበር። እዬዬም ሲደላ ነው❗ እኔ ለጊዜው እያ ንገበገበኝ ያለ ትልቅ ጉዳይ ቢኖር የትዳር መፍረስ ነው። በአጋጣሚም ሆነ በሌላ ሁኔታ የማገኛቸው ባለትዳሮች (በተለይም ወንዶች) በግርድፉ 95% የሚሆኑት በትዳራቸው ደስተኛ ያልሆኑ ፣ ትዳራቸው ሊፈርስ ቋፍ ላይ የደረሰ አለያም ደግሞ የፈረሰና የተሰበሩ ናቸዉ።
በጣም በተደጋጋሚ ከሰማኋቸውና ቀልቤን ከገዙት የፍቺ ምክንያቶች ውስጥ ዋነኛው የዘመኑ ሴቶች እየተከተሉ ያሉት ባዕድ አምልኮ ነው (በተለይም የኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች) ። ባልሽን ካልፈታሽ ትምቻለሽ፣ ልጆችሽ የሆነ ነገር ይሆናሉ፤ ባልሽ እንደዚህ ነው እንደዛ ነው እያሉ እያታለሉ ሴቶችን በድግምት እና በመተት አስረው መጫዎቻ እያደረጉ ያሉ ጠንቋዮች ተበራክተዋል። የነፍስ አባት ብላችሁ የያዛችኋቸውን ሰዎች በደንብ መርምሩ ፣ ሁሉም ባይሆኑ አብዛኞቹ ሚስቶችን ለእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንዲጋለጡ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው።
በዚህ ዙሪያ ገጠመኝ ያላችሁ ሰዎች ፣ ሀሳባችሁን ብታካፍሉን ለመማማሪያነት ይረዳል ብለን እናምናለን ።
አንድ አንድ ክፉዎች ወደ ሞት የሚጠሩበት መንገድ 🤔😀
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Riyadh
25556