Addis View
17/07/2020
ግብፅ አንድ አድሚንስትሬቲቭ ከተማና 3 ትናንሽ ከተማዎችን እየገነባች ነው, ካይሮን ይተካል የተባለው ከተማ 6.5 ሚልዮን ህዝብ የሚከትምበትና የቀን የውሃ ፍጆታው 650ሺ ሚትር ኩዩቢክ ይሆናል(በአመት 20 ቢልዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ አካባቢ ነው)
እነዚህ ፕሮጀክቶች ወደፊት የኢትዮዽያን የአባይ ውሃ የመጠቀም መብት ውጥረት ውስጥ የሚከቱ ናቸው
ግብፅ ውሃ ሊያስጠሙን ነው እያለች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እያደናገረች በተቃራኒው ግን የቅንጡ ከተማ ግንባታዋን አጧጡፋዋለች
የኢትዮዽያ ዲፕሎማቶች/ተደራዳሪዎች እነዚህን አሻጥሮች ጠረዼዛ ላይ ማምጣት ግድ ይላቸዋል
(የካይሮ ምትክ የተባለው ከተማ በ2021 ያልቃል ተብሎ ይጠበቃል, የቪድዮ ሊንኩ ኮሜንት መስጫው ስር ተያይዟል)
of foreign afairs
al arusi
jemal beshir
ababa ❗️❗️❗️
👉🏾 በኮረና ተጠርጥረው ናሙና የሰጡ ዜጎችን ውጤታቸው እስኪታወቅ የሚወስደውን የ48 ሰዓት ጊዜ ለይቶ ማቆያ እንኳን የማያቆይ ስርአት(ናሙና ሰጥተው ወደ ቤታቸው ይሸኛሉ)
👉🏾 ከተማዋን በክፍለ ከተማ ከፋፍሎ(በጣም የባሰባቸውን) አለመዝጋት
👉🏾 ለጤና ባለሙያዎች ስለ ኮቪድ ሙሉ አዌርነስ አለመፈጠሩና ለአደጋ መጋለጣቸው
👉🏾 ከከተማው ህዝብ ብዛት አንፃር መ ራ ራ ቅ የሚል ሎጂክ በፍፁም ሊሰራ አለመቻሉ
👉🏾 ልክ እንደ ክልሎች ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀስ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ ከተማዋን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ እንዳይሰራ መደረጉ
👉🏾 መመርመሪያዎቻችን ከከተማው ህዝብ ይልቅ ለክልሎች ትኩረት መስጠታቸው(አሁን ክልሎቹ ስለተቋቋሙ ነው በራሳቸው መመርመር የጀመሩት)
👉🏾 አዲስ አበባ የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ እምብርትና ወሳኝ በመሆኗ ከከተማው ህዝብ ጤና ይልቅ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ቅድሚያ መሰጠቱ.....ዋጋ አስከፍሎናል❗️❗️❗️
now
አዲስ አበባ ለኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ለማስጠበቅና ለመንግስት ፖለቲካ ማማር ሲባል በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንድትጠቃ እየተደረገ ነው😭😭ለ15 ቀን ወይ ለወር አይደለም ለወራት ዝግ ተደርጋ እርስ በእርስ በመረዳዳት ይሄን ከባድ ወቅት ማሳለፍ አይከብዳትም...
የዩጋንዳና የሩዋንዳ መንግስታት ከተሞቻቸውን ዘግተው ለህዝቡም እህል እየሰፈሩለት ነው😋 መቼ ነው የኢትዮዽያ መንግስት መመገቡ እንኳን ቢቀር ለህዝቡ ለንግዱ ማህበረሰብ የመብራት, ግብር, የውሃ, የቴሌ...የመሳሰሉትን አንገብጋቢ ጉዳዮች ስረዛ ወይም ቅናሽ የሚያደርገው⁉️⁉️ እስካሁን እየታየ ያለው መንግስት እንደ ደላላ ወይም NGO እርዳታ ሲቀበልና ሲያከፋፍል እንጂ በሚችለው አቅሙ ህዝቡን እያገዘ/እየደጎመ አይደለም‼️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Doha