Educational issues
እንኳን ለኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ
🌼🌻እንቁጣጣሽ🌼🌻🌼
🌻🌼በሰላም አደረሰን! 🌻🌼
🌼🌻አዲሱ🌻🌼
🌻🌼የ2017 ዓ/ም🌼🌻
በአገራችን ያለ ስጋት ከቦታ ቦታ የምንቀሳቀስበት🌻 🌼🌻ፀጥታ ነግሶ በልባችን የሰላም አየር የምንተነፍስበት
🌻🌼 የምንፈልገውን ዕቅድ የምናሳካበት🌻 🌻🌼🌻🌼የምንመኘውን የምናገኝበት🌻🌼
🌻🌼የሰላም🌻🌼
🌼🌻የጤና🌼🌻
🌻🌼የፍቅር🌻🌼
🌼🌻የደስታ🌼🌻
🌻🌼የመተሳስብ🌻🌼
🌼🌻መቻቻል🌻🌼
🌻🌼የአንድነት🌻🌼
🌼🌻ዘመን 🌼🌻
🌻🌼ይሁንልን🌻🌼
🌼🌻መልካም አዲስ ዓመት!!🌻🌼
ከለገሰ
መስከረም ፩/2017 ዓ/ም
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
ለተማሪዎቹ መልካም ውጤት ይሁንላችሁ!!
02/09/2024
01/10/2022
የአገራችን የትምህርት ሥርዓት በአዲስ ሥርዓት-ትምህርት መሠረት አዲስ መፅሐፍ ተዘጋጅቶ በአዲስ የተነሳሽነት ስሜት፣ የተሻለ የትምህርት ጥራት፣ ተገቢነት፣ እና ፍትሃዊነት እንዲረጋገጥ አዲሱ የትምህርት ዘመኑን መስከረም 9/2015 ዓ/ም እንደሚጀመር ይጠበቃል።
በዚህም መሠረት የባንጃ ወረዳ የትምህርት አጀማመር ቀኑን በወረዳው ባሉት ሁሉም ት/ቤቶች በደመቀ ሁኔታ ተጀምሯል። በአጀማማሩ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ወላጆች፣ የትምህርት አመራሮች እና ባለሙያዎች፣ የወረዳው አመራሮች በተገኙበት በወረዳ ደረጃ ከሳ አጠ/፩ኛ/ደ/ት/ቤት በድምቀት ተከብሯል።
ባለፈው የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት በመስጠት ተጀምሮ መምህራን እና ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በመማር ማስተማር /day one class one/ ሂደት ፊት ለፊት በናፍቆት ተገናኝተው ውለዋል።
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁን!!
===========================
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
London