Dalgadessie83.blogspot.com
02/12/2025
07/11/2025
22/10/2025
ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ለፈተና ለመቀመጥ ቅድመ ሁኔታ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ማንኛውም የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ከፈተና ምዝገባ ቀድሞ ማውጣትና በእጁ መያዝ ይገባል፡፡ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) የሌለው ተማሪ መመዝገብም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ መፈተን የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስለሆነም ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰብ፣ መምህራን፣ በየደረጃው ያለው የትምህርት አመራርና የሚዲያ አካላት ተግቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ እና እንዲያግዙን ጥሪ እናቀርባለን፡፡
የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
29/08/2025
Want your business to be the top-listed Media Company in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Wolaita S**o
S**o
50MI