Zake kaleb
18/08/2024
ሁሉም ያልፋል
18/08/2024
ሉቃስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ወጥቶም እንደ ልማዱ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ደግሞ ተከተሉት።
⁴⁰ ወደ ስፍራውም ደርሶ፦ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ አላቸው።
⁴¹ ከእነርሱም የድንጋይ ውርወራ የሚያህል ራቀ፥ ተንበርክኮም፦ አባት ሆይ፥
⁴² ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።
⁴³ ከሰማይም መጥቶ #የሚያበረታ መልአክ ታየው።
በመጨረሻ ሳዓቱ ኢየሱስ የአብን ፈቃድ እንድፈጽመው ዘንድ፤ በብዙ መከራ ውስጥ እግዚአብሔር አብ ዝም አለ ፤ ወዳጆቹም ተበተኑ፤ ጠላቶቹ ተሰበሰቡ፤
ብቻውን በጌተሰማኒ በዚህ ምጥ በፀሎት ላይ እያለው የተላከበትን ዓላማ እንድፈጽመው የምበረታ የእግዚአብሔር መላአክ ከሰማይ ታየለት፤
በምድር ላይ ስትኖሩ በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ፈቃድ እንድትፈጽሙ፤ ሀሳቡን እንድትኖሩ፤ መሻቱን እንድታገልገሉ ፤ የተሰጣችሁ ተልዕኮ እንድታከናውን በነገር ሁሉ የምረዳችሁ ፤ ድካማችሁ የምያግዝ፤ የምያበረታው መንፈስ ቅዱስ እና የእግዚአብሔር መላአክ ዘወትር አይለያችሁ።🖐️
#ብቻችሁን በሆናችሁ ሳዓት አይዞችሁ የምል የምያበረታው፤ የምያጽናና የእግዚአብሔር መልአክ ይታይላችሁ 🖐️🔥🔥🥺🔥🔥🔥🔥🔥
🖐️ አሜን 👏 🔥
17/08/2024
ወድ ኢትዮጵያውያን እና ጓደኞቼ አድስ page ስለከፈትኩኝ ከታች ያለውን link ነክታችሁ follow በማድረግ ተባበሩኝ
ስለምታደርጉ አመሰግናቿለዉ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61564664214231
17/08/2024
በዘዳግም መጽሐፍ 6:4 የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል -እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው አንተም አምላክን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይል ውደድ ይላል ፡-አትሳሳቱ እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብጽ ምድር ከወጣ በኋላ በሲና ምድረ ባዳ በባሪያው ሙሴ እጅ የሰጠው የመጀመርያው ሕግ "ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ" የሚል ነው ።በዚያን ጊዜ ግብፃውያንም ሆኑ በከነዓንና አከባቢዋ የሚኖሩ ሰዎች ብዙ አማልክት ያመልኩ ስለ ነበር እስራኤላውያን የተጡሩበት ዋና ዓላማ አምላካቸው እግዚአብሔር አንድ አምላክ ሙሆኑን እንዲያውቁ ና እንድያመልኩና እንዲመሰከሩ ነው ።እንጂ ለለላ ነገር ማለትም ለማይሆን ትርጉም ባትጠቀሙ ይሻላል ብዬ አስባለሁ DENA HUNU
Follow አይረሳ
17/08/2024
እግዚአብሔር ሆይ መኖር የሌለብንን ህይወት ኑረን እንዳናልፍ እባክህ እርዳን🙏🙏🙏
ዛሬ ዘወትር ውስጤን የሚሞግተኝን አንድ ነገር ላካፍላችሁ፦
ደም የተከፈለልን እንዲህ ኑሮ ለማለፍ ነው🤔???
መሸ እና ነጋ እያልን ቀን እና እድሜ እየቆጠርን ለመኖር?
አይደለም ጌታ ሆይ ይሄ አይደለም ህይወት ለተከፈለልን መስዋዕትነት (ለፈሰሰልን ደም) እንደዚህ በመኖር አይደለም ምላሽ የሚሰጠው
አባቶቻችን ለዚህ መስዋዕትነት ለፈሰሰላቸው ደም (ለፍቅርህ) ምላሽ እንደሰጡት ስለ ስምህ ብለው በድንጋይ ተወግረው ፣በመጋዝ ተሰንጥቀው፣በዘይት ተቀቅለው፣በሳት ተቃጥለው እንደሞቱት ስለ ወንጌል ብለው ብዙ መከራን እንደተቀበሉት እኛም አባት ሆይ ቢያንስ ምላሽ ባንሰጥ እንኳን ልክ እንደ አባቶቻችን የሚገባውን አድርገን እንለፍ እንጂ
በዕድሚያችን ማብቂያ ላይ ልክ እንደ ያዕቆብ ዕድሚያችንን ስንጠየቅ ክፉም፤ ጥቂትም ሆኑብኝ የምንለው እድሜ አይኑረን🙏🙏🙏ዘፍ47፥9
ልክ እንደ ኢያሱ አረጀህ/አረጀሽ ግን ገና ባንተ/ቺ በዙ የምሰራው ነበር ከመባል እግዚአብሔር ያድነን🙏🙏🙏ኢያሱ13፥1
ቀኖቻቸው በከንቱ አለቁ፤አመቶቻቸው በችኮላ ። መዝ78፥33 እንደተባሉት እንደ እስራኤላውያን አባ እባክህ ቀኖቻችን በከንቱ፤አመቶቻችንም በችኮላ አይለፉብን።
አባ መኖር የሌለብንን ህይወት መመላለስ የሌለብንን ምልልስ መሄድ የሌለብንን አካሄድ መኖር የማይገባንን አኗኗር ኑረን አንለፍ🙏🙏🙏
አባ አላውቃችሁም የምትልበትን አይነት ህይወት ኑረን አንለፍ😭 ጸጋህ በህይወታችን አልፎ እየሰራ ብዙ በዙ ነገር በህይወታችን እየሆነ ልክ ቃልህ እንደሚለው በስምህ አጋንት እያወጣን ብዙ ብዙ ተአምር እያደረግን አሪፍ እያወራን አሪፍ ስብከት እየሰበክን አሪፍ ንግግር እየተናገርን ደስ የሚል ጸሎት እየጸለይን አሪፍ ጸላዮች ሁነን ግን ኑሮአችን ከንቱ ወይም ባዶ የሆነ ህይወት ኑረን እንዳናልፍ አባ እባክህ እርዳን ማቴ25፥12፣ሉቃ13፥25 ፤13፥27
አባ እንደውም ዛሬ እንዲህ ብዬ እጸልያለሁ በቃል፣በስብከት፣በንግግር ፣በወሬ፣በጸሎት ፣በመዝሙር ፣ማይክ ይዘን መድረክ ላይ ቁመን በመናገር ሳይሆን ወይም መለከት በማስነፍት አዋጅ በማስነገር ሳይሆን ልክ እንደዛች ሉቃ7፥36-37 እንዳለችው ሴት ጸጥ ብሎ እግርህ ስር በመሆን እግርህን አቅፎ በመሳም እግርህን በእንባ በማራስ ደግሞ በጸጉር በማበስ(ክብርን በመተው) በፊትህ እንዲህ በመሆን ለአንተ የምንገልጸው እውነተኛ ፍቅር ይኑረን ጌታ ሆይ
እንጂ ዘመናችን አባ በማስመሰል እና ሆይ ሆይ በማለት እንዲሁ በከንቱ አይለቅብን አባ ይህን አይነት መነካት ንካን🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥
Follow አይረሳ አድስ page ነው
17/08/2024
አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”
— ገላትያ 2፥20
Zake kaleb
~~~~~~Follow me~~~~
17/08/2024
Follow አይረሳ ውዶቼ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
S**o