Mesay dish work

Mesay dish work

Share

21/12/2020

DStv price699

08/12/2020

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለ SD ሪሲቨር ተጠቃሚዎች

ሰሞኑን በስፋት እየተነገረ ያለው የሀገር ውስጥ ቻናሎችን የያዘው ኢትዮሳት ፓኬጅ ከ Eutelsat 8°W ወደ NSS 12 57°E መቀየሩ የግድ መሆኑ የታወቀ ነው ሆኖም ግን እስከቅርብ ጊዜ በHD ሪሲቨር ብቻ እንደሚሰራ ነበር ሲነገር የቆየው ዛሬ ላይ ባገኘውት መረጃ ግን እስከ ግንቦት 2013 ዓ/ም አዲስ በተለቀቀው ፍሪኩዌንሲ በSD ሪሲቨር ቀስበቀስ ሁሉም ቻናሎች እንደሚሰሩ አሳውቀዋል አሁን ላይ በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ ሁሉም የኢቲቪ ቻናሎች ስርጭት ጀመረዋል።

📺 ETV News SD
📺 ETV Entertament SD
📺 ETV Language (ETV VOT) SD
📶 11544 Hor 30000

Want your business to be the top-listed Business in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Dishu
S**o