Minte Dish Work

Minte Dish   Work

Share

01/01/2021

MINTE DISH
0942968292
0934007189

30/12/2020

ልብ ይበሉ Nss57°E /Ethiosat በሉት TP Frequency በFULL HD ላይ ብቻ የሚያነቡት ። 11105/H/45000
11165/H/45000
10985/H/45000 ይህ TP ደሞ በSD በHD ያነባል !
11544/H/30000 Woliyta s**o እና አቅራቢያ የዲሽ ባለሙያ ስፈልጉ ይደውሉልን
0942968292
0934007189

Photos from Minte Dish   Work's post 22/10/2020

በነፃ ኳስ ለማየት የምትፈልጉ በአሁን ሰአት የተሻለ የኳስ አማራጭ ያለው 𝙖𝙢𝙤𝙨 4°𝙬 ነው ይሔ ሳተላይት እንደ 𝙙𝙨𝙩𝙫 እና 𝙗𝙚𝙞𝙣 𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩 𝙥𝙖𝙘𝙠𝙖𝙜𝙚 ራሱን የቻለ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻነሎች ያሉት SAT ነው ግን ቻናሎችን ለመክፈት የግድ ኢንተርኔት ይፈልጋል ግን ብዙ ብር አይበላም ትንሽ ነው የኢንተርኔት ፍጆታው ይሔንን ለመክፈት ከኢንተርኔት በተጨማሪ Stable ሰርቨር ያስፈልጋችሗል ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ አሪፍ እና ተመራጭ ሰርቨር ከሚባሉት መካከል አንዱ G share 𝙨𝙚𝙧𝙫𝙚𝙧 ነው ይህ 𝙨𝙚𝙧𝙫𝙚𝙧 በአብዛኛው HD ረሲቨሮች ይሰራል። ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል
SUPERSTAR V8 PLUS
SUPERSTAR V8
LEG N24 PLUS
LEG N24 PRO(IRON)
LEG N24 PRO
LEG M18
LEG H14
LEG N24 NEW
LIFESTAR 9200 GOLD
LIFESTAR 9300 GOLD
LIFESTAR 1000++
ይጠቀሳሉ
AMOS 4°W ላይ ያሉ ሁሉንም የ HD እና SD ቻናሎችን,𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩 3 𝙝𝙙,𝙢𝙩𝙫 𝙝𝙙, 𝙫𝙝1 𝙝𝙙. 5𝙥𝙡𝙪𝙨 𝙝𝙙, 𝙮𝙚𝙨 𝙝𝙙, 𝙙𝙚𝙨𝙘𝙤𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙝𝙙,𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣𝙖𝙡 𝙜𝙚𝙤𝙜𝙧𝙖𝙥𝙝𝙮 ,.....etc. ቻናሎች በፍጥነት እና በጥራት በG share,funcam,forever 𝙨𝙚𝙧𝙫𝙚𝙧 ይሰራል
Minte ዲሽ ወላይታ ሶዶ
09 42 96 82 92
09 34 00 71 89
ከ HD ዲሽ የተወሰደ።

21/05/2020

Minte dish 📺📺
LEG N24+ ሪሲቨር ላላችሁ
•በNilesat ላይ የሚገኙትን ከ 50 በላይ የOSN ቻናሎች እና
በAmos 4°W ላይ የሚገኙትን የYes Package ቻናሎችን
በትንሽ የInternet Connection ይሰራል።
•አሪፍ Internet Connection ካሎት ደሞ በEvission
IPTV በጣም ብዙ የኳስ(DSTV እና Bein) ፣ እና ሌሎች
የእንግሊዘኛ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን እናም ለተለያዩ የውጪ
ዜጎች የሚሆኑ ቻናሎችንም ማግኘት ይችላሉ።
# Call 09 42 96 82 92
# Call 09 34 00 71 89
ከ sebrisat™ የተወሰደ

Want your business to be the top-listed Business in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


S**o