AbiSmart Electronics Home

AbiSmart Electronics Home

Share

06/12/2025

ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 43" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 14 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው ከሌሎች ቲቭዉች የተሻለና በባለሞያዎች ዘንድ በጥንካሬው የተመሰከረለት ነው
5. ቲቪው ጠንካራ ሪሞት አለው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ ቲቪውን ለመግዛት 0916685579 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ ላይ መፃፍ ይቻላል

Inbox TG=

Photos from AbiSmart Electronics Home's post 23/11/2025

ኃይል በድንገት ሲጨምር ወይም ሲቀንስ ዕቃዎችዎ ይበላሻሉ ብሎ መጨነቅ አከተመ። ይህ ዘመናዊ ሃይል መቆጣጠሪያ [STABILIZER} እጅግ ዝቅተኛ (ወይም ከፍተኛ) ሀይል በቅጽበት ወደ አስተማማኝ 220V በማስተካከል የቲቪዎ፣ የፍሪጅዎ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽንዎ ለሎችንም የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከአደጋ ይከላከላል እድሜ እንዲረዝም ያደርጋል። ዛሬውኑ ትንሽ ወጪ በማውጣት ንብርቶን፣ከአደጋ ይታደጉ!
POZZER PZ-DVR 1500VA
- Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም

ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1500Watt STABLIZER

- ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው።
-ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው።
-Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ።

📞 ስልክ፦ +251916685579 በተጨማሪም በ WhatsApp & Imo መደወል ይችላሉ)

Want your business to be the top-listed Media Company in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


ቁጫ
S**o