Musican Amanuel Anja
02/04/2026
ይህ ጉዳይ ማለትም መጽሐፍ ቅዱስን ቀዶ ብስኩት(ቆቀር) መጠቅለል በሁሉም ወንጌል አማኝ ዘንድ ልወገዝ የሚገባ መሆኑን እያሳሰብን ፤ ይህን የፈጸመውን ግለሰብ የከተማው ፖሊስ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለው ሁሉ የሶዶ ከተማ አስተዳደር ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ለክርስቲያኑ ማህበረሰብ ይፋ እንዲያደርግ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
14/03/2026
Wow በፓኪስታን ሪቫይቫል እየሆነ ነው ፣ በፓኪስታን ውስጥ የሰዎች እምነት ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ በሚጥልበት ቦታ እንኳ እጆቻቸውን ወደ ኢየሱስ በድፍረት የሚያነሱባቸው ግዙፍ ስብሰባዎች እንዳሉ ሪፖርቶች እያሳዩ ነው።
ምንም እንኳ አደጋ ቢኖርም ልቦች ወደ ክርስቶስ እየተመለሱ ነው።
"በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር" (ዘካ 4፥6)።
መንፈስ ቅዱስ ከድንበርና ከተቃውሞ በላይ ይንቀሳቀሳል። ሁሉ ነገር ውጥንቅጡ በጠፋበት ዓለም እዚያ ያሉ አማኞች በግልጽ ለማምለክ ሁሉንም ነገር አደጋ ላይ ይጥላሉ።
ወንጌል ወደ ፊት ይገሰግሳል ፣ የጌታ መንግሥት ይሰፋል። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ወደ እርሱ ይስባል። ለድፍረት ፣ ለጥበቃ እና እሳቱ እንዲሰራጭ እንጸልይ👏
#ፔጁን ፎሎው #ሼር ቤተስብ ይሁኑ
06/03/2026
God with us!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Wolaita
Sodo
K