Grace Hospital
05/05/2026
May 5
የአለም የእጅ ንፅህና ቀን
🤲🏻ንጹህ እጆች ህይወትን ያድናሉ! በሚገባ ሁኔታ እጅን መታጠብ ኢንፌክሽንን ለመከላከል እና ታካሚዎችን፣ ቤተሰቦችን እና ማህበረሰቦችን ለመጠበቅ በጣም ቀላሉ እና ውጤታማ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ነው።
የእጅ ንፅህናን የእለት ተእለት ልማድ እናድርግ!
ግሬስ ሆስፒታል - ከቤተሰብዎ ለቤተሰብዎ ❗️
Grace Hospital - A hospital for your family ❗️
📍ወላይታ ሶዶ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ
📱0963-222225
☎️046-180-2030
📧[email protected]
🌐https://gracehospital-et.com/
**o
Want your practice to be the top-listed Clinic in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
21 Mazoria Avenue
S**o