Kasaye.phrop

Kasaye.phrop

Share

29/07/2024
10/01/2024

#ጥቂት ምክር🙏ቢያንስ ለ1 ሰው አድርሱልኝ
ሰይጣን የመጀመሪያ ሊመታህ ሲፈልግ የሚመታብህ ከጌታ ጋር ያለህን የግል የፀሎት እና በግል የነበረህን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ ይመታብሀል ይወስድብሀል ከዚያም ወደ እግዚያብሔር ቤት መሔድን እና ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ እንድትጠላ ያደርግሃል በዚህ ጊዜ አንተን ለመጣል አይከብደውም።እነዚህን ነገሮች ጥለሀቸው ከሆነ ፈጥነህ አንሳቸው ፈጣን ውሳኔ ወስን እና ተግባራዊ አድርጋቸው።
ወንድማችሁ ዘማሪ ታጋይ ነኝ።

Want your university to be the top-listed University in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Sodo

Opening Hours

09:00 - 17:00