Bekele b
22/06/2024
አባባ ጠፍተዋል😭
መሀመድ ሰይድ ይባላሉ!ትላንት ቅዳሜ በሬ ለመግዛት ቤተል መንዲዳ ሄደው ጠፍተዋል!! በዓልንም የት እንዳሳለፉ አልታወቀም😭 #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
0945355446
0911208385
22/06/2024
22/06/2024
"እህታችንን 100 ብር አዉጥተን እናግዛት"
ብርቱካን ፈጠነ ጎበዝ እና ታታሪ በሹፍርና ሞያ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ምትሰራ የሁለት ልጆች እናት ነች። ብርቱካን ወጣት ነች ከዚ ከዛ ለፍታ ባልዋን ታግዛለች ልጆችዋን ታስተምራለች። በስራ ቦታዋ በማህበራዊ ህይወቷ እጅግ ተግባቢ ናት። ከእለታት በአንዱ ቀን ግን ብርቱካን የሚየስደነግጥ ዜና ከሀኪሞች ሰማች። በተደረገላት ምርመራ ሁለቱም ኩላሊትዋ መስራት እንዳቆሙ ተነገራት። ያች ተሯሩጣ ብዙውን ግዜ ወንዶች በሚመርጡት ሹፍርና ላይ እየሰራች ልጆችዋን የምታሳድገው ወጣት ባንዴ እጅ ሰጥታ ከአልጋ ዋለች። ለአለፉት ግዜያትም በሳምንት 3ግዜ ዲየላሲስ እያረገች ትገኛለች። ብርቱካን ለህፃናት ልጆቼ ስትሉ አትርፉኝ ብላ ከፊታችን ቆማለች።ከዚህ ቀደም ያላትን ንብረት ሸጣ እና ባገኘችው ትንሽ እገዛ ለህክምና ወደ ህንድ ብትጓዝም ከባለቤትዋ የሚሰጣት ኩላሊት አይሆንም ተብላ ተመልሳለች።
አሁን ለ2ኛ ግዜ በተደረገ ከፍተኛ ምርመራ የእህቷ እንደሚሆን ተነግሯት በሚያውቋት እና በስራ ባልደረቦችዋ 5መቶ ሺህ ብር ተሰብስቧል። ብርቱካን ለህክምና ያስፈልጋል የተባለችው 2ሚልየን ሲሆን የቀረውን 1.5 እኛ ወገኖችዋ እንድናግዛት በእግዚየብሔር ስም ጠይቃለች። ህፃናት ይዞ በወጣትነት መፈትን ክፉ ገጠመኝ ነው እና ለዚች ወጣት አለሁ እንብላት።
እሷን ለማገዝ በባለቤቷ ባየ እና በአስተባባሪዎች ብርሃኑ እና አማረ በተከፈተዉ በኢ/ን/ባንክ 1000632851026 ይጠቀሙ
ለተጨማሪ ማብራሪያ
👉🏼0918067867 ባየ
👉🏼0918788317 ባንተአየሁ
ሼር ሼር ሼር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Sebeta