Animal Health Institute
በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የቀንድ ከብቶች የሳምባ ነቀርሳ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሰሩ ባሉ ምርምሮች በሀገራችን ከፍተኛ የበሽታ ስርጭት ባለባቸው ዘመናዊ የወተት እርባታዎች ጥጆችን አስቀድሞ እንደተወለደ በመነጠል ለይቶ በማሳደግ በሽታውን መከላከል እና የስርጨት መጠን መቀነስ እንደሚቻል የምርምር ውጤቶች ያሳያሉ፡፡
21/06/2024
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የበላይ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግር ተከላ ማስጀመሪያን አስመልክቶ በግቢ ማስዋቢያ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ተስፋዬ ሩፋኤል አስጀምሯል፡፡
በችግኝ ተከላ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ወቅት ዶ/ር ተስፋዬ ሩፋኤል ያስተላለፉት መልዕክት እንደሀገር ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት እንደምጀመር አስታውሰው ቀጣይ ሥራዎቻችን አከባቢያችንን በማስዋብና በአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ላይ ሠራተኞቻችን ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባቸው አሳስቧል፡፡
01/05/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Sebeta
04
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |