Computer Technology Club - CTC

Computer Technology Club - CTC

Share

20/11/2021

ሰላም እንዴት ናቹ .... የCtc10ኛ ዓመት ለማክበር አሁን ያለው ኮሚቴ ተነጋግሮ ጊዜው መቼ ይሁን የሚለውን ወስኖዋል ውሳኔውም 2ተኛ ሴሚስተር ሲጀምር አካባቢ ያለውን ጊዜ ለመጠቀም ታስቧል ያው እደሚታወቀው ወደ ግቢ ስላልተመለስን ቀኑን በግልፅ መግለፅ አልተቻለም በፕሮግራሙ ላይ በፈት በተነሱ ሀሳቦች ላይ ኤግዚቢሽን እና ዶክመንተሪ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ አስበናል + የፈጠራ ሥራ ያላቹ የቀድሞ ተማሪዎች ኤግዚቢሽኑ ላይ እንድታቀርቡ ጋብዘናል በተጨማሪ ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ካላቹ አጋሩን።ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!

Join group chat on Telegram 19/09/2021

online metting ተጀምሯል

ገባ ገባ በሉ
👇👇👇👇

💡 ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇

Join group chat on Telegram

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Robe?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Madawalabu University
Robe
247