World post
Chrome browser ላይ የተጨመሩ አዳዲስ updates
Address bar ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሾርት ኮዶች ፃፉ። ሾርትኮዱን ከፃፋችሁ በኋላ space አድርጋችሁ ነው search የምታደርጉት።
1⚫ = ከዚህ በፊት search ያደረጋችኋቸውን የhistory ውጤቶች ያመጣላችኋል። automatically መክፈት ትችላላችሁ።
2⚫ = የፈለጋችሁትን ነገር automatically Gemini ላይ በቀላሉ Search ለማድረግ ይጠቅማችኋል። ይሄ የስልክ browser ላይም ይሰራል።
3⚫ = Browser ላይ bookmark ያደረጋችኋቸው ድረገፆችን automatically ይከፍትላችኋል።
4⚫ ብዙ ታቦችን ከፍታችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ የምትፈልጉትን tab ለመክፈት በmouse መፈለግ አይጠበቅባችሁም። በቀላሉ ብላችሁ የታቡን keyword ስታስገቡ automatically ታቡ ይከፈትላችኋል።
☑️ከሁለተኛው በስተቀር ሌሎች computer browser ላይ ነው የሚሰሩት ሁለተኛው ስልክም ኮምፒውተር ላይም ይሰራል።
Volcanic erruption in Afar region, Ethiopia
13/11/2025
When Tigray became a ‘Wild West’ of illegal gold mining, Canadian firms staked a claim A postwar gold rush in Ethiopia razed the landscape and sowed seeds for conflict. The Globe looks into Canadian-licensed sites at the heart of it, and their ties to Beijing
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Website
Address
AA
Mekelle
1000