Elal Technology Solution

Elal Technology Solution

Share

23/05/2026

በተግባር ብቻ የሚሰጡ ልዩ የቴክኖሎጅ ስልጠናዎቻችን ይቀላቀሉ፡፡
Join Our Hands-On Practical Technology Training Programs at Elal Technology Solution and Build the Skills Needed for Today’s High-Demand Digital Careers.
ለበለጠ መረጃ
095 525 9548

19/05/2026

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

🏢 ድርጅታችን ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽን ብቁ እና ተነሳሽ የሆነች የማርኬቲንግ ባለሞያ በሚከተሉት መስፈርቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌 የስራ መደቡ መጠሪያ
➡️ ማርኬት ፕሮሞተር

👩 ጾታ: ሴት
👥 ብዛት: 01
💰 ደመወዝ: በስምምነት
📄 የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት

✅ የሚፈለጉ ችሎታዎች
✔️ ጥሩ የተግባቦት ችሎታ ያላት
✔️ መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ያላት
✔️ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመሰማራት ከፍተኛ ፍላጎት ያላት
✔️ በማህበራዊ ሚዲያ ጥሩ ተሳትፎ ያላት
✔️ ጥሩ የማቅረብ ችሎታ ያላት

🎓 የትምህርት ደረጃ
✔️ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
✔️ ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል

📅 የመመዝገቢያ ቀን
🗓 ከግንቦት 12 - 16 / 2018 ዓ.ም
⏰ በተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል።

📍 የመመዝገቢያ ቦታ
🏢 ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08
📌 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ

📞 ስልክ
☎️ 0955259548
☎️ 0917144882

✨ ብቁ ሆነው የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ በክብር እንጋብዛለን!

13/05/2026

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጅ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡

095 525 9548

01/05/2026

ለሚያስፈልገዎት የቴክኖሎጅ አገልግሎት ኢላል ቴክኖሎጂ ሶሉሽንን ይጎብኙ፡፡
ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ከሶስት ወር ዋስትና ጋር፡፡
አገልግሎቶቻችን (Our Services) 🛠️
💻 የኮምፒዩተር ጥገና (Computer Repairing)

ማንኛውንም የላፕቶፕ እና የዴስክቶፕ ችግሮች በባለሙያ እንፈታለን።

🔄 ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች ግዥ እና ሽያጭ (Slightly Used Laptop Sell & Buy)

ጥራት ያላቸውን ላፕቶፖች እንገዛለን፣ እንሸጣለን።

🔋 ኦሪጅናል የላፕቶፕ ባተሪዎች ሽያጭ (Original Battery Sell)

ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ኦሪጅናል ባተሪዎች።

🔌 ኦሪጅናል የላፕቶፕ ኮምፒዩተር ቻርጀሮች ሽያጭ (Original Laptop Charger Sell)

ለላፕቶፕዎ ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው ቻርጀሮች።

🖱️ የኮምፒዩተር አክሰሰሪዎች

ሌሎችንም መለዋወጫዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከሶስት ወር ዋስትና ጋር ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ ያግኙን 📞
ስልክ: 095 525 9548

በአካል ለመጎብኘት 📍
አድራሻ: ጮራሞ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 08

ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Hossana?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Choramo Plaza, 3rd Floor
Hossana