LIXON PLC
23/11/2017
አብዛኛውን ጊዜ ብረት ነክ ቁሶችን ስንነካ፣ ለምሳሌ የበር እጀታዎችን ስንይዝ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ከሰዎች ጋር ስንጨባበጥ እና ሌሎችም፤ ለምን ንዝረት ይሰማና አተም አተም ማለት የአንድ ንጥረነገር አነስተኛው ክፍል ነው፤ በመዋቅር ደረጃ አተም፣ እንደ ማዕከል ከሚያገለግል አስኳል(ኒዩክለስ) እና በዚያ ዙሪያ ከሚዞሩ ኤሌክትሮኖች የተመሰረተ ነው፤ አስኳል(ኒዩክለስ) በራሱ፣ ከሌሎች ማለትም ኒዩትሮን እና ፕሮቶን ከተባሉ ደቂቅ አካሎች የተሰራ ነው፡፡ በኒኩለስ ውስጥ የሚገኘው የነኝህ ደቂቅ አካላት ብዛት አንድ ቁስ ብረት ይሁን ወርቅ፣ ወይም ሌላ ክስተ ነገር የሚለውን የሚወስን ነው፡፡ የኬሚካል ንጥረነገሮች … ይቀጥላል
01/03/2017
Distributor of Genius toner cartirage
Want your business to be the top-listed Finance Company in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Address
SOUTH REGION
Hawassa