TEMU Computer Solution

TEMU Computer Solution

Share

08/02/2020

' Solve IT ' ባለፉት አመታት የቴክኖሎጂ አቅማቸውን ተጠቅመው ችግር ፈቺ ግኝቶችን ለፈጠሩ ወጣቶች ከ100,000 አስከ 25,000 ብር መነሻ ገንዘብ አበርክቷል፡፡

ዘንድሮም ኃሳብ ላላቸው ወጣቶች ኃሳባቸውን በእውቀትና በገንዘብ ለመደገፍ ወደ 15 የተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በመንቀሳቀስ ግንዛቤ ማስጨበጫና ምዝገባ በማድረግ አወዳድሮ ይሸልማል፡፡

ከየካቲት 2 እስከ የካቲት 6 አምስት ቡድን ወደ ሰባት የሀገራችን ከተሞች ( ጅማ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ጋምቤላ፣ ሀዋሳ፣ ጅጅጋና አክሱም ) የመጀመሪያ ጉዞውን በማድረግ ስለውድድሩ ለወጣቶች በቂ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫውም በዩኒቨርሲቲና በኮሌጅ፣ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ በቴክኒክና ሙያ፣ በወጣት ማዕከሎች፣ በሆቴሎችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ይሰጣል፡፡

የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ኃሳብ አለኝ የሚል በግልም ሆነ በቡድን የሚመጡ ወጣቶች፣ ዕድሜያቸው ከ18 - 28 ከሆነና ከዚህ በፊት በዚህ ውድድር ያልተሳተፈ/ፉ በሙሉ መመዝገብና መወዳደር ይችላል/ሉ፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያም መረጃዎችን በመስጠት ወጣቶች የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ አብሮ ይሰራል፡

10/01/2020

ስሜ ሀያት ይባላል። የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። መልኬ ቀላ ያለ፣ እንዲሁም የተስተካከል እና ያማረ አቋም አለኝ።
ከዚህ በተጨማሪ ከሰዎች ጋር በቀላሉ እግባባለሁ!! .....ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን የማታ ትምህርቴን ጨርሼ ወደ 2:00 ገደማ ወደ ቤቴ በመመለስ ላይ ሳለሁ፣ የሆነ ድምፅ ከበስተኃላዬ ሰማሁና።ዞር ስል... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ‼ see more(https://t.me/naodcomputersolution)

28/03/2019

"በህይወትህ ለምትወስናቸው ውሳኔዎች አትቸኩል፡፡ ቡሀላ ፀፀቱ ከባድ ነውና፡፡ መወሰን ከሚገባህ ጌዜ አትዘግይ፡፡ ቡሀላ ጥፋቱ ከፍተኛ ይሆናልና፡፡ እያንዳንዱን የህይወት እንቅስቃሴ በማስተዋል ተራመድ፡፡"

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Hawassa