Visit Sidama
14/03/2026
እንኳን ለፊቼ ጫምባላላ በዓል አደረሰን/አደረሳችሁ!
Ayidde Cambalaalla!
መጋቢት 5/2018 ዓ/ም
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ "ፍቼ ጫምባላላ" "ፊጣራ " በሲዳማ ባህል አዳራሽ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው፡
የሲዳማ ውብ ባህላዊ መገለጫ የሆነው የፊቼ ጫምባላላ በዓል ሰላምና መከባበር፣አብሮትና መቻቻል፣ይቅርባይነትና እርቅ በአንድ ላይ የተጋመዱበት የበጎነት እሴቶችን በውስጡ የያዘ ደማቅ ባህል ነው።
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል የሲዳማ አባቶች(አያንቶዎች) የስነ-ፈለክ ዕውቀት እና ጥበብ ላይ ተመስርተው ዘመንን በልዩ የወራት፣የቀናትና የሳምንታት ቀመር አስልተው ከትውልድ ወደ ትውልድ በክብር ያስተላለፉት የሀገራችን አኩሪ መገለጫ እና የዓለም ህዝቦች ውብ ቅርስ ሆነ በማይዳሰስ ቅርስነት በUNESCO የተመዘገበ ታላቅ በዓል ነው።፡
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን/አደረሳችሁ
ዓመቱ የሰላም ፣የፍቅር፣ የአንድነት ፣የመተባበር፣ የልማትና የዕድገት ዓመት ይሁንልን፡፡
አይዴ ጫምባላላ!!!
14/03/2026
እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ -ጨምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!!
በዓሉ የአብሮነት፣የሰላም፣የፍቅር እና የብልጽግና ይሁንልን::
Ayiidde Cambalaall
አይዴ ጫምባላላ
ሲዳማን ይጎብኙ
12/03/2026
"ኑ ወደ ሲዳማ እንሂድ" በሚል መሪ ቃል የቱሪዝም ንቅናቄ ፕሮግራም ተዘጋጀ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አንጋፋና ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ያካተተ የኪነጥበብ ቡድን በውቧ ሐዋሳ ከተማ እና በተለያዩ የክልሉ የቱሪስት መዳረሻዎች በመዘዋወር፣ ከእንግዳ ተቀባዩ የሲዳማ ሕዝብ ጋር ባህላዊ እሴቶችን ለመታደምና ለማስተዋወቅ ወደ ውብቱዋ ሀዋሳ ሲገቡ እንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ፡፡
የቱሪዝም ንቅናቄ ፕሮግራም የተዘጋጀው መጋቢት 5 እና 6 ቀን 2018 ዓ.ም በድምቀት የሚከበረውን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነው "ፍቼ ጫምባላላ" በዓል ምክንያት በማድረግ ሲሆን ፕሮግራሙ በሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እና ጎልደን ሬሽዮ (Golden Ratio) በተሰኘ ተቋም ነው ፡፡
ሁላችሁም ኑ ፊቼ -ጫምባላላን በጋራ እናክብር፡፡
ሲዳማን እንወቅ
'አይዲ ጫምባላላ'
03/03/2026
Fiche Chambalala coming soon:::::::::::::::::::::
Fiche Chambalala is new year festival of the sidaama's nation, and it is a multi-purpose and true manifestation of the nation's way of life closely related to the truth of science and nature.
The festival will be celebrating March 14 and 15 /2026 in the beautiful city of Hawassa at regional, national and international level in the Great Gudumale at qexala and various events.
You are all invited to attend this wonderful and beautiful festival.
Hawassa,Sidama,Ethiopia
Visit Sidama
.travel
26/02/2026
ፊቼ-ጫምባላላ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል እየደረሰ ነው፣፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
የዘንድሮው የፍቼ ጫምባላላ በዓል መጋቢት 5 ና 6 2018 ዓ/ም እንደሚውል የሲዳማ አያንቶዎች/Astronomy's/ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዓሉ በኮርደር ልማት ብርሃን መስላ ባሸበረቀችው በተሞሽረችው በዉብቱዋ ሀዋሳ ከተማ በታላቁ ጉዱማሌ በቄጣላና በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል ፡፡
በመሆኑም መጋቢት 5ና 6/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የፊቼ- ጫምባላላ በዓል ትዕይንት በቦታው ተገኝታችሁ እንዲትታደሙ ሁላችሁም ተጋብዛችሀል::
ይህን ደማቅ ማራክ ውብ አስደማም ባህላዊ ትዕይንቶች እንዳያመልጦት መጋቢት 5ና 6 2018 ዓ/ም ሲዳማ ሀዋሳ አይቀርም::
ኑ በዓሉን ይታደሙ ዉብቱዋን ሀዋሳን ሲዳማን ይጎብኙ
መጋቢት 5ና 6 አይቀርም
ሀዊሳ፣ሲዳማ ኢትዮጵያ
.travel
Sidama@
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Hawassa