Harar Polytechnic College

Harar Polytechnic College

Share

Photos from Harar Polytechnic College's post 31/12/2025

በሐረሪ ክልል የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልፅግና ህብረት እና ቤተሰብ የግማሽ አመት ድጋፋዊ ክትትል ምልከታ ተካሄዷል ።

በተቋሙ በህብረት እና ቤተሰብ እቅድን መነሻ ያደረገ የስራ እንቅስቃሴ በመመልከት ድጋፋዊ ክትትል ተደርጓል ።

ድጋፈዊ ክትትሉ ዋና አላማው በፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና እቅዶች ተፈፃሚነታቸውን እና ያስገኙት ውጤቶችና ያመጡት ተጨባጭ ለውጦች የታዩበት ሲሆን

በመሆኑም በአፈፃፀም ሂደቱ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመፍጠር ተልእኮዎችን በብቃት መፈፀም የሚያስችል ቁመና ያለው አባላት ለመገንባት የሚያስችል ነው።

በዚህ ድጋፈዊ ክትትል በበጀት አመቱ የብልፅግና ህብረት እና ቤተሰብ የስራ እንቅስቃሴውን በመመልከት የተገኙ መልካም ተመክሮ ውጤቶች አቀናጅቶ በማስቀጠል እና የነበሩ ክፍተቶችን ለማረም የሚረዳ ነው።
ታህሳስ 22/2018
ሐረር

Photos from የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia's post 20/10/2025
Photos from Harar Polytechnic College's post 15/10/2025

በሐረሪ ክልል ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር ለሥራ ኣጥ ለክልሉ ነዋሪዎች በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።

በሐረሪ ክልል የወጣቶች ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ የገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀው በሐረር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የሰልጣኞችን የምዝገባ መርሃግብር ተከትሎ በዛሬው ዕለት ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።

በኦረንቴሽን መድረኩ ላይ

የሐረሪ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፧ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና አቶ አሰፋ ቶልቻ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን የኦረንቴሽን መድረኩን ላይ በመገኘት ለሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት እና በሥልጠናው ዙሪየ ለሠልጣኞቹ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ጥቅምት 5/2018ዓ.ም

Want your university to be the top-listed University in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Shenkor
Harar
65,ETHIOPIA,