AW ABDAL Institute HARAR

AW ABDAL Institute HARAR

Share

Photos from AW ABDAL Institute HARAR's post 09/10/2025

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዉ አብዳል ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል👇👇👇

Photos from AW ABDAL Institute HARAR's post 19/09/2025

ታሪካዊ ድል ታሪካዊ ቀን!!
የአዉ አብዳል #'ኮሚኒቲ' ት/ቤት... በ8ኛ ክፍል ውጤት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ።
በዛሬዉ እለት ለ2 ተከታታይ ቀናት ሲካሔድ በነበረ የሐረሪ ክልል ት/ት ጉባኤ መጠናቀቁ ተከትሎ የአዉ አብዳል ት/ቤት ከመንግስት ት/ቤቶች በልጦ ከግል ት/ቤቶ ተፎካክሮ ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እጅ ዋንጫዉ ተረክባቧል። ይህ ድል ብዙ ትርጉም የሚሰጠው በጠንካራ ሥራ የተገኘ ጣፈጭ ድል ነው።

Want your school to be the top-listed School/college in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


HARAR/ETHIOPIA
Harar
0000