Harar Health Science College

Harar Health Science College

Share

29/03/2026
19/03/2026

Happy Eid Al-Fitr.

02/03/2026

The college would like to pass a warm wishing to our students who are going to take exit exam by tomorrow! Wish you all a good luck!

Kolleejin boru baratota isaatif exit exam warra fudhatanif carraa gaarii haawwaa!

ኮሌጁ ነገ የመዉጫ ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎቹ በሙሉ መልካም እድልን ይመኛል።

Photos from Harar Health Science College's post 26/01/2026

የሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን የመጀመሪያ ሴምስቴር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማን ማካሄድ ጀመረ።

ጥር 18፣ 2018 ዓ.ም.

የኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴምስቴር እቅድ አፈፃፀም ግምገማን ማካሄድ ጀምሯል። በበጀት አመቱ የኮሌጁ የአካዳሚክና የአስተዳደር የስራ ክፍሎች በአንድ-እቅድ-አንድ-ሪፖርት መርህ መሰረት ወጥነት ባለው መልኩ በርካታ ተቋማዊ ስራዎችን ሲፈፅሙ ቆይቷል።

የበጀት አመቱ እቅድ የኮሌጁ ተልዕኮን መሰረት በማድረግ የትምህርትና ስልጠና፣ ጥናትና ምርምር፣ እንዲሁም የማህበረሰባዊ አገልግሎት ተልዕኮዎችን በማካተት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ሲከናወኑ ቆይቷል።

በተያዘው የግምገማ መርሃ ግብርም የሁሉም የስራ ክፍሎች አፈፃፀም አካላዊ ግምገማን በማድረግ በተጠናቀቀው ሴምስቴር የታዩ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል የነበሩ ክፍተቶች እና ደካማ ጎኖችን በመለየትና በማሻሻል በቀጣይ ሴምስቴር የተሻለ አፈፃፀም እንዲመዘገብ አሁን የተጀመረው የአፈፃፀም ግምገማ ወሳኝ መሆኑ ተመላክቷል።

በግምገማውም ሁሉም የኮሌጁ ባለድርሻ አካላት እንደሚካተት ለማወቅ ተችሏል።

ግምገማው ከዛገሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።

Want your organization to be the top-listed Government Service in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Harar
Harar