Semir Mukhtar

Semir Mukhtar

Share

Photos from Semir Mukhtar's post 23/06/2022

የወረዳው አፈ-ጉባኤ ፣ የወረዳው ም/አስተዳዳሪ ፣ የወረዳው የብልጽግና ፓርታ ጽ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የወረዳው ቋሚ ኮሚቴ በጋራ በመሆን በሰላምና ፀጥታ በወረዳው ስር የሚገኘውን የአባዲር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያን ጎብኝተዋል ፡፡
የወረዳው ፖሊስ ዐቃቢ ህግ እና ሚሊሻ አባላት በጋራ በመስራት የማህበረሰቡን ደህንነት ከማስጠበቅ አንጻር በጥምረት እየተሰራ እንደሚገኝና ማህበረሰቡ ከፀጥታ ሀይሎች ጎን በመቆም ከስጋት የጸዳች ሀገርን እና ወረዳን እንፍጠር በማለት ወደ ስራ በመግባት እየተስራ እንደሆና የተገለጸበትና የታየበት ሁኔታ ይታያል ወንጀል ከመከላከል ፣ እስረኛ አያያዝና ሰብአዊ መብቶችን በማስጠበቅ ፣ አባሉ በቅንጀት እንዴት መስራት እንዳለበት ፣ የአባሉ ስና-ምግባር ምን ይመስላል ምን መስተካከል አለበት በማለት በቅንጅት በመስራት የሀገርን እና የማህበረሰቡን ደህንነት በማስጠበቅ እየተሰራ አደሚገኝ ተገልጿል ፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የታዩ ጥሩ የሚባሉ ስራዎችን በማበረታታትና ወደፊት ሊስተካከሉ ይገባል ባሉት ሀሳብ ላይ በመወያየት የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ የተጀመሩ ስራዎች ቀጣይነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልጸዋል ፡፡

Photos from Semir Mukhtar's post 06/05/2022

ከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግብር ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ለሚታደሙ እንግዶች የክልላችን መንግስትና ህዝብ ሽር ጉድ በማለት ላይ የሚገኝ ሲሆን የአባዲር ወረዳ መስተዳድር የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ለአይን እይታ ማራኪ ሳቢ እና ምቹ አካባቢን በመፍጠር ላይ እንገኛለን በሌላው በኩል ያላንዳች የፀጥታ ችግር እንግዶቻችን በዐሉን ታድመው እስኪመለሱ ድረስ የወረዳችን ነዋሪ ህብረተሰብ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የፀጥታውን ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል በማወያየት የስርአት ደጀኖች ፓትሮሊንግ ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ተባባሪዎች ከፀጥታ አካላት ጋር በጋራ በመቀናጀት ያለንበት የስራ እንቅስቃሴ በከፊሉ።

Want your organization to be the top-listed Government Service in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Harar