Ermi Net Harar

Ermi Net Harar

Share

Photos from Ermi Net Harar's post 07/06/2023

አራተኛ ሳናኦል ፋርማሲ EZVIZ የደህንነት ካሜራ ገጥመናል

👉 የትም ቦታ ቢያስቀምጡት የካሜራውን lens 360 ዲግሪ በስልክዎ እያንቀሳቀሱ መመልከት የሚያስችል
👉 Night Vision ስላለው በጨለማ መቅረፅ የሚችል
👉 እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልካችሁ motion detection notification ይልካል
👉 ያለ ኢንተርኔት በራሱ ዋይ ፋይ መስራት የሚችል
👉 ሚሞሪ ካርድ ስለሚቀበል ቀድቶ ያስቀምጣል
👉 ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ የትም ሆነው መቆጣጠር ይችላሉ

ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለመደብር፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለልጆች መከታተያ installation with Fair Price

Contact 📞 09 22 01 47 18

Photos from Ermi Net Harar's post 23/06/2022

ለመኖሪያ ቤት፣ለድርጅቶች፣ሆቴሎች፣ካፌ፣መጋዘኖች፣ቡቲኮች ንብረትዎን የስራ ቦታዎን ደህንነት በርቀት ሳይገደቡ ካሉበት ቦታ ሆነው ይቆጣጠሩ

Photos from Ermi Net Harar's post 27/05/2022

call 0922014718

ethiopia how to fix ethio telecom wifi configuration ዋይፋያችን ሲበላሽ ቴሌን መለማመጥ ቀርቷል 03/05/2022

ብዙዎቻችሁ የቤታችሁን ዋይፋይ ኮንፊገሬሽን አታውቁም ወይም ቼክ አታድርጉም (backup) አትይዙም ለቀላል ብልሽት ራሳችሁ ማስተካከል ስትችሉ
ወደቴሌ ነው ምትሮጡት ይህን ቪዲዮ እዩና ከቴሌ ተገላገሉ

ethiopia how to fix ethio telecom wifi configuration ዋይፋያችን ሲበላሽ ቴሌን መለማመጥ ቀርቷል in this video i will show you how to restore your home network internet connection if your modem / router loses its configuration ቤታችሁ ምትጠቀሙበት ዋይፋይ ኮንፊገሬሽኑ ...

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Harar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Harar