Woreta wikileaks

Woreta wikileaks

Share

26/07/2022

ዛሬ ወደ ሀገራችን የሚገቡት ቀላል እንግዳ አይደሉም...🇪🇹 🇷🇺

የቭላድሚር ፑቲን የጀርባ አጥንት ራሺያ ዛሬ ለደረሰችበት ከፍታ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ በፖለቲካውና በዲፕሎማሲው አለም ትልቅ አቅም ያላቸው እንዲሁም በድፍረት የተሞሉ አስፈሪ ውሳኔዎች በመወሰን ምዕራባውያንን በማንቀጥቀጥ የሚታወቁት የራሺያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ዛሬ ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ይገባሉ።

Want your business to be the top-listed Media Company in Gondar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Gondar