Basic Medical Info

Basic Medical Info

Share

Ethio Health (ኢትዮ ጤና) 31/03/2022

አላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ
እንቅልፍ
🔰አብዛኛው ሰው በህይወታቸው አንድ ሶስተኛውን የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ወይም በእረፍት ነው።
🔰በእንቅልፍ ጊዜ ሰውነት ይሞላል(ቻርጅ ያደርጋል) እና አእምሮ ቀን የተመረቱ መርዛማ ኬሚካሎችን በማስወገድ እራሱን ያድሳል።
🔰ጥሩ ወይም ምቹ የሌሊት እንቅልፍ ብዙውን ጊዜ በአልጋ ላይ ባለን አተኛኘት ይወሰናል።
🔰በቂ የእንቅልፍ ሰአት የምንለውን ለማስቀመጥ ከግምት የሚገቡ ብዙ ነገሮች ቢኖሩም እድሜ ዋነኛው ነው።
🔰እድሜ ሲጨምር የእንቅልፍ ሰአት እየቀነሰ ይመጣል። ለምሳሌ ነርቮች በትክክል ይሰሩ ዘንድ የ4 ወር ልጅ 16 ሰአት መተኛት ሲኖርበት፤ ከ18 አመት በላይ ደግሞ በቀን 7 ሰአት መተኛት ይሮርበታል።
🔰ጥራት ያለው እንቅልፍ ማለት የተጠቀሰው የእንቅልፍ ሰአት ሲደመር ያልተቆራረጠ ከሆነ ነው።

Ethio Health (ኢትዮ ጤና) Basic Medical Info (መሰረታዊ የህክምና መረጃዎች) በሽታን ማወቅ የህክምና 50% ነው። ለጤናዎ የሚሆነዎትን መረጃ በቀላሉ ይከታተሉ።

20/03/2022

This is Basic Medical Info

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dessie?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Jigjiga
Dessie