Byte Software Development P.L.c

Byte Software Development P.L.c

Share

29/07/2023

የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ለምሳሌ
click on My computer
Manage የሚለውን እንነካለን
ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
እስኪ ለምሳሌ 152 GB ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራምና የYouTube ቻናሌን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

ምንጭ Muhammed Computer Technology

Join group chat on Telegram 12/08/2021

Share !!! Share !!! Share!!!
እርስዎ መምህር ነዎት? ወይስ ትምህርት ቤትና የትምህርት ነክ ስራዎች የሚያግዙ አጋር ድርጅት? ወይም የትምህርት ቤት ባለቤት? ታዲያ የብዙ መምህራን ችግሮችን ለማቅለል፤
#ከውጤት ትንተና እስከ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ማዘጋጀት፤
#ከውጤት ማጠቃለል እስከ የተማሪዎች ሮስተር መስራትን፤
#ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ተማሪዎች ትራንስክሪፕት ዝግጅት ፤ በዘመናዊና ቀላል በሆነ ዲጅታል መንገድ ከ30 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ፤ ብዙ መምህራን እፎይ ያሉበት፤
#ከአሻዎ በኮምፒውተር ወይም በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የሚሰሩ ፕሮግራሞችን እነሆ ይላል፤ ብዙዎች ሞክረውታል፤ ለስራቸው ቀልጣፋና ቀላል ፤ዘመናዊ የአሰራር ዘዴን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ምቹ ሁኔታን ተፈጥሮላቸዋል ፤ወደ እኛ ጋር ጎራ ይበሉ፤ ታዲያ በፕሮግራማችን ሲጠቀሙ ከአሁን በፊት የአባከኑትን ጉልበትና ጊዜ እያሰቡ በአሳለፉትን ጊዜ ይቆጫሉ፤
የፕሮግራሞቹን ዝርዝር፤ የአሰራር ቱቶሪያል፤ ተሰርተው ለማሳያ የቀረቡ ስራዎችን፤ የተጠቀሙ ትምህርት ቤት ዝርዝር ለማግኘትና ደውለው ለማረጋገጥ ፤

Byte Software Development P.l.c

https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if

አዘጋጅ፤-በላይ አበበ (+251-913-64-43-19)
አድራሻ ፤-ደብረብርሃን
ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!!!

Join group chat on Telegram

Join group chat on Telegram 09/02/2021

አንድ በጣም አሪፍ የሆነ አዲስ የግንባታ ስራዎችን በጥቅል የሚሰራ ሶፍትዌር ላስተዋውቃችሁ፤ ሶፍትዌሩም ConMIS የሚባል ሲሆን የግንባታ ስራን በዘመናዊ መንገድ የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፤ለማንኛውም ሶፍትዌሩ አዲስና ምርጥ በመሆኑ ተጠቀሙበት በማለት ሶፍትዌሩን
ከቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/joinchat/SDnLx4mhW0ObO0if
ማግኘት ይችላሉ፤
ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት Join ይበሉ፤

Join group chat on Telegram

Want your organization to be the top-listed Government Service in Debre Birhan?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Debre Biran
Debre Birhan