Advertising Services
16/02/2024
Instant gratification and delayed gratification
@ ገና ከጨቅላነቴ ወላጆቸ ማንነታቸውን ወደ እኔ ከተቡ፡፡
@ በመቀጠልም የት/ቤት በመምህራን እና ሰራተኞች ማንነታቸውን ወደ እኔ አስተጋቡ፡፡
@ ዛሬም ትልቅ ሳለሁ ሌሎችና መገናኛ ብዙሃን ማንነታቸውን ወደ እኔ ማስተጋባት ቀጠሉ፡፡
@ ለመሆኑ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ያለፍኩ እና አሁንም በእንዲሁ ያለሁ እኔ ማነኝ?
@ ራሴንም ስገመግም እኔ የምለው ማንነት የሌለኝ ለራሴ ባዳ ሆኘ አገኘሁት፡፡
@ ስለሆነም እኔ የምለው አዲስ ማንነቴን ለመገንባት ተነሳሁ፡፡
@ ሃሳቤ ሃሳባችሁ የሆነ እስኪ ንገሩኝ …
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/05/blog-post_4.html
@ ብዙዎቻችን ተስፋችንን ገንዘባችን፣ ስልጣናችን፣ ዲግሪዎቻችን፣ መንግስት ላይ … ነው
@ ይሁን እንጅ ቁሳቁሶች ሁሉ ለሚና ጠፊ ናቸውና አንዴ ይለማሉ ሌላ ጊዜ ይጠፋሉ፡፡
@ ቁሳቁሶቻችን ሲለሙ ተስፋችን አብሮ ይለመልማል፣ ሲጠፉ ደግሞ ተስፋችን ይጠፋል፡፡
@ በህይወታችንሞ አንድ ጊዜ ባለተስፋ፣ ሌላ ጊዜ ተስፋ-ቢስ እየሆንን ኑሯችንን እንገፋለን፡፡
@ በዓለም ላይ ሽብር፣ መገዳደል፣ እብደት፣ ክህደት … የበዛበት ህይወት መሰረቱ ይህ ነው፡፡
@ አንድ በማንኛውም የህይወት ሁኔታ ላይ ያለ ሰው የእውነተኛ ተስፋው ምንድን ነው?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/.../blog-post_23.html
֍ ሰው በእያንዳንዱ የህይወቱ ቅጽበት የህይወቱን ዘር ይዘራል፤ ሰው በእያንዳንዱ ሌላው የህይወቱ ግልባጭ ገጽ
የዘራውን ዘር ፍሬ ያጭዳል
o አንተ በእያንዳንዷ የህይወትህ ቅጽበት አሁንኑ ጨምሮ ምን እየዘራህ ነው?
o በግልባጩ የህይወትህ ገጽስ ምን እያጨድክ ነው?
o ከዚህ ቅጽበት ጀምሮ ልብ ብለህ አስብብበት!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Debre Markos
Debra Markos
1000