Bonga City Infrastructure

Bonga City Infrastructure

Share

22/09/2025

waama kafii yemeene shadiyee mashqare baaroche shaggitote shageetoon♥️
እንኳን ለካፍቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል #ማሽቃሮ❤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን.
2018 ቦንጋ በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ከተሞች አንዷ ተፎካካሪ ከተማ ትሆን ዘንድ ምኞታችንን እየገለፅን ይህ በዓል ከበዓልነቱ ባሻገር የቦንጋ ትንሳዔ መሰረት የሚጣልበት እንዲሆንም እንመኛለን♥️♥️♥️

07/04/2024

BONGA/UIIDP_2023/24 በጀት አመት የጨረታ ማብቂያ/ታሽጎ የሚገባበት ቀን 30/06/2016 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ ስንል በአክብሮት እናሳዉቃለን።

መልካም እድል👍👍👍

29/01/2024
Want your organization to be the top-listed Government Service in Bonga?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bonga