Tana Computer Solutions
እንዴት የኢንተርኔት ወጪያችንን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደምንችል እንጠቁማችሁ።
=================================================
ፌስቡክ (Facebook)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፌስቡክ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በራሳቸው ጊዜ እንዲጫወቱ ፍቅዷል። ይህም ብዙ ዳታን ይጠቀማል። ተንቀሳቃሽ ምስሎች በራሳቸው ጊዜ እንዳይጫወቱ ለማድረግ (Video Autoplay off) ለማድረግ፡-
በአንድሮይድ ስልኮች ላይ ይህን ይከተሉ፡ ሴቲንግ ኤንድ ፕራይቬሲ (Setting and Privacy) >ዳታ ሴቨር (Data Saver) የሚለውን On ያድርጉ።
በአይኦኤስ (አይፎን) ላይ ይህን ይከተሉ፡ ሴቲንግ (Setting) >ሚዲያ ኤንድ ኮንታክት (Media and Contact) >ቪዲዮ ኤንድ ፎቶስ (Video and Photos) >አውቶ ፕለይ (Auto-play) >ኦን ዋይፋይ ኮኔክሽን ኦንላይን (On Wi-Fi connections only) የሚለውን On ያድርጉ።
ከዚህ በተጨማሪም በአንድሮይድ ስልኮች ላይ አነስተኛ ዳታ የሚጠቀመውን ፌስቡክ ላይት (Facebook Lite) የተባለውን የፌስቡክ ስሪት መተግበሪያን ከጉግል ፕለይ ላይ በማውረድ መጠቀም ይቻላል።
ሌላኛው አማራጭ ደግሞ ፌስቡክ የሚለውን መተግበሪያ ከመጠቀም ይልቅ እንደ ኦፔራ ሚኒ (Opera Mini) ያሉ የኢንተርኔት መቅዘፊያ መተግበሪያዎችን (Internet Browser Apps) በመጠቀም የዳታ ወጪን መቀነስ ይቻላል።
ያስታውሱ ፌስቡክን በፌስቡክ ላይት ወይም በመተግበሪያዎች ሲጠቀሙ የፌስቡክ ማራኪነት እና አማራጮች ሊቀንሱ ይችላሉ።
ዋትስአፕ (WhatsApp)
ስንት የዋስትአፕ ግሩፕ (ቡድን) ውስጥ አሉ? በዋትስአፕ የሚላክሎት ፎቶ እና ቪዲዮ በፎቶ ጋለሪ ውስጥ አለ ማለት ብዙ የሞባይል ዳታ እየተጠቀሙ ነው። ዋትስአፕ የሚጠቀመውን የዳታ መጠን ለመቀነስ ይህን ይከተሉ።
የዋትስአፕን ሴቲንግ (Setting) ይክፈቱ >ዳታ ኤንድ ስቶሬጅ ዩሴጅ (Data and Storage Usage) > ከዚያም ሰሌክት ሚዲያ አውቶ ዳውንሎድ ኦፕሽንስ (Select Media Auto Download Options) የሚለውን በመምረጥ > ዌን ዩዚንግ ሞባይል ዳታ (When Using Mobile Data) የሚለውን በመጫን ''ኖ ሚዲያ (No Media)'' በሚለው ይቀይሩት።
በይበልጥ ዋትስአፕ የሚጠቀመውን ዳታ ወጪ ለመቀነስ ኮል ሴቲንግ (Call Setting) ከሚለው በታች ያለውን ሎው ዳታ ዩዜጅ (Low Data Usage) መምረጥ ይቻላል።
ዩቱዩብ (YouTube)
በዩቱዩብ ቪዲዮችን መመልከት ብዙ ዳታ ይወስዳል። በሞባይል ዳታ ቪዲዮን መመልከት ካስፈለጎው ግን የሴቲንግ ምልክቷን በመጫን 240p ወይም 144p ላይ በማድረግ በአነስተኛ ጥራት በመመልከት እስከ 60 በመቶ ሊያወጡ የሚችሉትን የHD (720p) የዳታ መጠን መቀነስ ይችላሉ።
ሌላው አማራጭ የቪዲዮ ባለመብት ፍቃድ ካለ የወደድነውን ቪዲዮ ከዩቱብ ላይ የዋይፋይ አግልግሎት ያለበት ቦታ ላይ በማውረድ ለ30 ቀናት ያለ ኢንተርኔት ደጋግምን መመልከት እንችላለን።
መተግበሪያዎችን ማሻሻል (Updating Apps)
በስልኮቻችን ላይ ተጭነው የሚገኙ መተግበሪያዎች በፈልሳፊዎቻቸው በተለያየ ጊዜ በአዳዲስ ቅጂዎች ይሻሻላሉ።
መተግበሪያዎቹን ለማሻሻል የሞባይል ዳታን መጠቀም ብዙ የኢንተርኔት ወጪን ያስከትላል። ስለዚህም የዋይፋይ (Wi-Fi) አገልግሎት ባለበት ቦታ ብቻ ማሻሻል ይመከራል።
መተግበሪያዎችን ለማሻሻል ዋይፋይን ብቻ ለመጠቀም ቀጣዩን ይከተሉ።
አንድሮይድ ስልኮች ላይ፡ ጉግል ፕለይ ስቶር (Google Play Store) > ሴቲንግ (Setting) > አውቶ አፕዴት አፕስ (Auto-update apps) > አውቶ አፕዴት አፕስ ኦቨር ዋይፋይ ኦንሊ (Auto-update apps over Wi-Fi only) የሚለውን ኦን (On) ያድርጉት።
አይፎን ስልኮች ላይ፡ ሴቲንግ (Setting) > አይቲዩንስ & አፕ ስቶር (iTunes & App Stores) > ዩዝ ሞባይል ዳታ (Use Mobile Data) የሚለውን ኦፍ (Off) ያድርጉት።
አጠቃላይ ስልካችን ሊጠቀም የሚችለውን ዳታ መቀነስ
ስልክዎ አንድሮይድ መተግበሪያ ስርዓትን የሚጠቀም ከሆነ በስልክዎ ላይ የሚከተሉትን ማስተካከያዎች በማድረግ የኢንተርኔት አጠቃቀሙ ላይ ገደብ ሊያደርጉ ይችላሉ።
(ሴቲንግ) Setting > (ኔትዎርክ ኤንድ ኢንተርኔት) Network & Internet > (ዳታ ዩዜጅ) Data Usage > (ዳታ ሴቨር) Data Saver የሚለውን ኦን (On) ያድርጉ።
When a file is deleted, what happens to it ?
******************************************************
There is no tube connected on the back of the computer to drain deleted files out the computer :) , this is what i used to tell my students before explaining for them what exactly happens when a file is deleted.
Most people who try to explain this thing use very technical terms that are hard to understand especially for beginners. I will try to put it in simple terms here.
When you get a new hard disk, you have to format it before it can receive data but what is the meaning of formatting, or what happens when you format a disk ? When you format a partition using the GUI or the "format" command or the good old "Fdisk" , Windows will create a file system which means the disk is ready to accept data. This file system is just a which is called FAT (File Allocation Table) or NTFS (New Technology File System). This table will contain names and addresses of files stored on the disk. In other words, every file that you save, will have its exact location (physical address) on the hard disk. So when you save or place any file in the disk, Windows will create some numbers representing the sectors (very small parts of the disk) in which the file reside then place those numbers in the file system table. Then when you double click to open a certain file, Windows will take the file name then check the table to see the numbers (addresses) of the sectors where the file is located on the hard drive and then it Windows() directs the of the hard disk to move to those sectors and read their contents , after that the file opens. When you a file, Windows removes the numbers (the address of the file) from the the file system table. That means , the deleted file is technically there on the hard disk but it's location is not known. The icon (not the contents) representing the file will be placed in Recycle Bin. The reference of the file is removed from the table but the file itself is there hiding somewhere on the disk. The sectors the file occupies will be marked as free (free space) that's why other new files can occupy those sectors. When you use a recovery software, the software will bring the numbers back and put them in the table making the file accessible again.When you delete all files and re-format the disk then you will have "permanently" lost the files because the entire table will be gone. but even after formatting, there are some advanced tools that can the table with all its contents thus recovering all the data.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bahir Dar