Agew Rise

Agew Rise

Share

01/06/2022

የተጀመረውን የአገው የራሱን ክልል የመሆን ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ የማይቆፍሩት ጉድጓድ የማይጎነጉኑት ሴራ የለም። ለዚህ በዋናነት ለአገው የሚታገል ጠንካራ ፓርቲ እንዳይኖር በውስጥ መከፋፈል ማዳከም ዋነኛ አለማቸው ነው። ስለዚህ መረረንም ጣፈጠንም የአብንን መከፋፈልና መፍረስ ራስ ምታት የሆነባቸው የወጠኑት የቤት ስራ መኖሩን የጠራ ባይሆንም
አንድ ሆነን እንዳንታገል እየተሠራ ያለውን ስራ መጠርጠር አይከፋም። ስለሆነም የራሳቸው የሚዲያ ባለቤቶች ሶማልኛና ትግረኛ የተሠጠው አየር ሰዓት ለአገውኛ 30 ደቂቃ ከመሠጠት በለይ ባይተዋር መሆን እስከመቼ ነው። ስለዚህ በአንድ ድምፅ ሁሉም አገው የሚዲያ ባለቤት እስካልሆነ ድረስ ቋንቋችን እንደ ጋፋት መጥፋቱ አይቀርም።
"ታላቅ ነበርን ታላቅ እንሆናለን።"

Want your university to be the top-listed University in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bahir Dar