Werabe University

Werabe University

Share

Photos from Werabe University's post 15/07/2026

በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው 4ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሰላማዊና ስኬታማ ሆኖ ተጠናቀቀ

ሐምሌ 8፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው 4ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ የበይነ-መረብና የወረቀት የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሰላማዊና ስኬታማ ሆኖ ተጠናቋል።

ከሐምሌ 9/2018 ጀምሮ 5ኛው ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና በበይነ-መረብ መሰጠት ይጀምራል።

ዕውቀት ለልህቀት
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

መረጃዎቻችንን በሚከተሉት የሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉ!

• Website: https://www.wru.edu.et/

• Telegram:https://t.me/werabeuniversitywru

• YouTube: https://www.youtube.com/

Want your university to be the top-listed University in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Werabie, Central Ethiopia
Awassa
46