Hagere

Hagere

Share

27/08/2022

ትርፍ የለሽ ጦርነት ከባእድ አይሉት ከወገን ጋር የሚደረግ ትውልድ ጨራሽ ተግባር ለመሆኑ ለምን ማሰብ ተሳነን? ምን ነክቶን ነው? እንዴት በዚህ በሰለጠነ ዘመን ወንድም ከወንድሙ ጋር ይገዳደላል በምንስ ሞራላዊ ሁነቶችን ይሄንን አስነዋሪ ድርጊት የሚፈፅመው? ምእራባውያን በዘረጉልን ወጥመድ ገብትን እነሱ መሳሪያ ሰጥተውን ህዝቡን ካስራብንና ካፈናቀልን በኋላ ደሞ እነሱ አዛኝ መሰለው ዳቦ ይጥሉልናል እንዴትስ ይሄን በኛ ሞት የሚዝናኑትን የምእራባውያን ግልፅ ክፋት የተሞላበት ድርጊት ማውቅና ማገናዘብ ተሳነን!? እረ የሃገሬ ሰው እባክህ ከተኛህበት መጥፎ እንቅልፍ ንቃ! እባክህ ከዚህ ከተደገሰልህ ክፉ ሴራ ውጣ! እባክህ ነፃ እናወጣሃለን ብለው በነፃ ነብስህን ከሚቀሙህ የሰይጣን ተላላኪዎች ተላቀቅ።

23/10/2021

የራስህን አለም ፍጠር! ሰዎች በፈጠሩልህ ክብ አለም አትጨነቅ ለምን ክብ ያልሆነ ገደብ የሌውን አለምህን አትሰራውም!?

Want your business to be the top-listed Media Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Mobil
Awassa