Resilience mind
22/02/2026
ለንግግርህ ተጠንቀቅ!
“በንግግሬ እንጂ በዝምታዬ ተጸጽቼ አላውቅም!”
1. ከማን ጋር እንደምታወራ ተጠንቀቅ - ሰውየው ወሬውን የት እንደሚወስደው አታውቅምና፡፡
2. ስለ ማን እንደምታወራ ተጠንቀቅ - ሰውየው ሲሰማው እንዴት እንደሚጎዳ አታውቅምና፡፡
3. እንዴት እንደምታወራ ተጠንቀቅ - አነጋገርህ ምን ሊያስከትልብህ እንደሚችል አታውቅምና፡፡
4. ምን እንደምታወራ ተጠንቀቅ - ንግግርህ ከአንተ ጋር የማይመጥን ሆኖ ደረጃህን የት እንደሚያወርደው አታውቅምና፡፡
5. መቼ እንደምታወራ ተጠንቀቅ - ካለጊዜው የሆነን ቃል ተጠቅሞ ጠላትህ እንዴት ተዘጋጅቶ እንደሚጠብቅህ አታውቅምና፡፡
ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
09/02/2026
ክብርን ለማስጠበቅ የሚጠቀሙ 10 መንገዶች | 10 ways to overcome disrespect. ...
Want your practice to be the top-listed Clinic in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Hawassa
Awassa
HAWASSA,