ANJA APP

ANJA APP

Share

23/04/2021

❤ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ጥያቄ ነዉ➻ ስማርት ስልክ ባትሪ ለምን ቶሎ ያልቃል ❓ የሚለው ሲሆን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ አደርሳለሁ በዳንብ ተከታተሉኝ
✔አስቀድማችሁ የህንን check ማድረግ አለባችሁ◦* #* #4636 #* #*በመደወል
battery info ላይ ገብታችሁ batteryhealthy➻good ካላለ -batteryን አሰቀይሩት! ➻good ካለ-ይህንን መጀመር ይቻላል
◦ በመጀመሪያ ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
◦e-mail, Twitter, Instagram, messenger የመሳሰሉትን ከcache ማጥፋት
◦Bluetooth, WiFi, GPS እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
◦በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
◦ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
◦ background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
◦animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
◦ የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
➻️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።ሰለዝህ auto ላይ አታረጉ!
◦ኦርጅናል ባትሪ ይጠቀሙ።
◦battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
◦የስልክዎ የቻርጅ መጠን ከ 20-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
➻️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።➻ANJA APP በስኬት ጎዳኛ!!

29/03/2021

ብዙ ሳዎች ሰለ ጥየቁን ነዉ።ከነ መልሱ
ጋር፨
የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን በሁለት ቦታ ለመክፈል ለምሳሌ
click on My computer
Manage የሚለውን እንነካለን
ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል
ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።ከነ ተማሩት በዙ file አጥቼ አዉቃለሁ፨በ ለላ ቀን ደሞ እንዴት data/file backup እናደርጋለን የምላዉን እናያለን
እንዳት ረሱት

እንዴት PCን SPEED ፋሰት(PAST) ማድረግ እንችላለን/እንዴትሰ ቫረሰ(VIRUS) ማጢፋት እንችላለን 29/03/2021

እንዴት የcomputer speed መጨመር እንችላለን/እንዴትስ junk file ማጥፋት እንችላለን።ይችን video እዩት*በዛዉ subscribe በማድረግ እትዮጵያነትን ያሳዩን

እንዴት PCን SPEED ፋሰት(PAST) ማድረግ እንችላለን/እንዴትሰ ቫረሰ(VIRUS) ማጢፋት እንችላለን HOW WE SPEED UP LAPTOP/PC ACTIVITY,እንዴት ላፒቶፋ ሰፊድ መጨመረ እንችላለን

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Hawassa
Awassa