Freseed School Of Transformation

Freseed School Of Transformation

Share

12/01/2026

በፍሬሲድ የለውጥ ትምህርት ቤት ትምህርት በክፍል ውስጥ ብቻ አይገደብም። 🍳✨

የምግብ-ዝግጅት ክለባችን(Cooking Club) ተማሪዎች ምግብ በማብሰል ሄደት ውስጥ ፈጠራን፣ የቡድን ስራን እና የህይወት ክህሎቶችን በተግባር እንዲለማመድ ትልቅ ዕድል ይሰጣቸዋል።

እንደዚህ እየተዝናኑ በጋራ ሲያቅዱ፣ ሲያዘጋጁና ሲያበስሉ፣ የተማሪዎች በራስ መተማመንን ይጨምራል፣ ሃላፊነት የመወጣትንና ችግር የመፍታት ክህሎቶችን ይገነባሉ።

እንደነዚህ ያሉ ክለቦች ተማሪዎችን በማሳተፍ፣ ነፃነትን በማዳበር እና የአካዳሚክ ትምህርትን ከእውነተኛ የህይወት ልምዶች ጋር በማገናኘት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።

በመሆኑም በፍሬሲድ፣ ተማሪዎች ተሰጥኦአቸውን አንድ በአንድ አውጥተው ክህሎታቸውን እንዲያጎለብቱ ያበረታታል።

24/12/2025

Our holistic approach empowers students to discover their potential, build confidence, and grow into responsible, innovative, and compassionate leaders.

15/12/2025

Parents,
On Friday Dec. 12/25 we conducted an election for our school President. The election was truly democratic and fair.
The benefit of this election will allow students to learn leadership skill , team work and collaboration, taking responsibility, and active citizenship.

Our school would like to thank our teachers and parliament club for making this day happen and for our students for your enthusiastic effort.

Well done our students and teachers!!! 🏆 🏆

ውድ ወላጆች፣

ታህሳስ ፭/፳፲፰ ዓ.ም ዓርብ ዕለት የትምህርት ቤታችን ፕሬዚዳንት ምርጫ አካሂደናል። ምርጫው እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ እና ፍትሃዊ ነበር።

የዚህ ምርጫ ጥቅም ተማሪዎች የአመራር ክህሎቶችን፣ የቡድን ስራን እና ትብብርን፣ ሃላፊነትን መውሰድን እና ንቁ ዜግነትን እንዲማሩ ያስችላቸዋል።

ትምህርት ቤታችን ይህ ቀን እውን እንዲሆን ላደረጉ መምህራኖቻችን እና የፓርላማ ክለባችንን እንዲሁም በትጋት ለተሳተፉ ተማሪዎቻችን ምስጋና ማቅረብ ይወዳል።

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


New Stadium , Wolde Amanuel Dubale
Awassa