Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma

Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma

Share

05/05/2024

ሮሜ 1:3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

05/05/2024

ሮሜ 8:10፤ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።

ሮሜ 8:11፤ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

Photos from Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma 's post 03/05/2024

ደሙ እንደ ውሃ ጎረፌ…. እንኳን ለስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

14/04/2024

መዝሙር 34:19፤ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Haweela
Awassa
NA