Afar Youth Welfare Development Association

Afar Youth Welfare Development Association

Share

01/08/2021

ሰላም ውድ ተከታዮቻቸውን በቅርቡ የበጎነት ቀን የእለተ ሀሙስ እንደጀመርን የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ ሳምንት በመቀጠል የበጎ ሰው እድልን ካገኛችሁ እንደሚያሸልም ብነግራችሁስ😍 በሉ ተዘጋጁ የበጎነት ቀን ያሸልማል እስኪ እንወዳደር
1 የሳምንቱ👉 በጎ ሰው
2 የወሩ 👉 በጎ ሰው
3 የአመቱ 👉 በጎ ሰው
ተወዳደሩ ከ50-200 ብር የሙባይል ካርድ ጀመሮ ልዩ አልባሳትን ድረስ ያሸልማል

Photos from Afar Youth Welfare Development Association's post 30/07/2021

ሀሙስ የበጎነት ቀን ይከበር👌👌👌👌👌👌
በአዋሽ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ በጎ ተግባራትን በመካናወን የሚታወቀው ወጣቶች ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር ስሞን ቀይሮ የአፋር ወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ እያበሰርን በሰሞኑ በከተማው ወደሚገኙ ሶስት ቀበሌዎች በማቅናት ነመሌፈን ቀበሌ ራገሌ ቀበሌና አሌላሞ ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያንንና እንዲሁም የቲሞችን በወንድማችን አቶ አሎ ያዮ አቡሀሺም ባሰባሰበው ድጋፍ አማካኝነት በደረሰን የሩዝና ዘይት ለሚገባቸው ሰዎች ማድረሳችንን በደስታ እየገለፅን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለተደረገልን ድጋፍ በበጎ አድራጎታችን ስም እናመሰግናለን::
የተቸገረን መርዳት የበጎነት ከፍታ ነው!

30/07/2021

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ ፔጅ ተከፍቶና የዚህ በጎ አድራጎት እንቅስቃሴ አካል መሆን በራሱ በጎነት ነው ፔጁን ያስተዋዉቁልን ዘንድ ምክሬ ነው

Want your practice to be the top-listed Law Practice in Awash?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Afar
Awash