ICT Solution

ICT Solution

Share

22/04/2020

t.me@ictsolution12
ኮምፒዩተርን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ቀላል ዘዴዎች
💻💻💻💻💻💻💻💻

#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች Wallpaper አይጠቀሙ፡፡

#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን Refresh ያድርጉ፤ ይህም RAM ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (Uninstall ያድርጉት)፡፡

#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡

#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ

#7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ለማድረግ ይሞክሩ::

#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ:

Like - Share - Comment

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Adigrat?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Adigrat