Gulele Genet Church
29/04/2026
✨ ✨ ✨ ✨ ✨
⏰ ሚያዝያ 22 ሐሙስ ምሽት
🔥 በጊዜ በመገኘት ከእግዚአብሔር መንፈስ ሀይልንና ፈዉስን እንቀበል !!!
🔥 የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል !
🔥 በዕለቱ በተለያዩ ችግር ዉስጥ ላሉ ሰዎች ፀሎት ይደረጋል !
የዕለቱ አገልጋዮች :-
🌟 አገልጋይ :- ሚኪ
🌟ዘማሪ :- ጌች
🗓 ከ11:00 ሰአት ጀምሮ !
🌟 ሁላችሁም ተጋብዛችኀል !
Gulele Genet Church
11/01/2026
🔥✨🔥✨🔥 ልዩ የበዓል የልጆች ድራማና ስነ-ፅሁፍ 🔥✨🔥✨🔥
Gulele Genet Church
16/12/2025
ሐሙስ ምሽት
የፈዉስና የሀይል አገልግሎት
****
* አሁንም ቀጥሏል ... !
⏰ ታህሳስ 9 ሐሙስ ምሽት
# በጊዜ በመገኘት ከእግዚአብሔር መንፈስ ሀይልንና ፈዉስን እንቀበላለን !!!
* በእለቱ በተለያዩ ችግር ዉስጥ ላሉ ፀሎት ይደረጋል፣ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል ።
የዕለቱ አገልጋዮች :-
🌟 አገልጋይ ማህሌት
🌟 ዘማሪ ሰለሞን
🗓 ከ11:00 ሰአት ጀምሮ !
🌟 ሁላችሁም ተጋብዛችኀል !
👉 ማንም እንዳይቀር !
Gulele Genet Church
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Abeba