Ethio Vision Academy

Ethio Vision Academy

Share

21/03/2026
Photos from Ethio Vision Academy's post 17/04/2025

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

16/11/2024

ለተማሪ እና ወላጆች

🌿🌿🌿 አስደሳች ዜና 🌿🌿🌿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#ጀነረስ ቤት ለቤት አስጠኝ
✍ በአዲስ አበባ፣ በሸገር ሲቲ ...

በማስተርስና በድግሪ ደረጃ በተማሩና ብዙ ልምድ ባካበቱ መምህራን ቤትዎ ድረስ በመምጣት ልጆትን እናስጠናለን።

👉❤️ ከ KG - 12 ክፍል🌿🌿🌿
❤ 6, 8 እና 12 በልዩ ሁኔታ

# መሠረታዊ የትምህርት አጠናን ዘዴዎችን በመከተል
#አዲሱን የትምህርት ካርኩለም በመመስረት.....
በልዩ ሁኔታ እናስጠናለን ።
👉በጣም ጎበዝ ልዩ ብቃት ልምድና መልካም ስነምግባር ባላቼው የማስተርስና የዲግሪ ምሩቃን
👉በሚፈልጉት ቋንቋ ሴት እና ወንድ አስጠኝ አለን።
ጀነረስ ቤት ለቤት አስጠኝ ድርጅት

ይደውሉልን 👉 09 21352212

በተጨማሪ 👉 ያናግሩን

በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉሉሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ይቀላቀሉሉሉሉሉሉሉ
ለተማሪዎችና ለወላጆች የተፈቀደደ።

12/11/2024

?

👉ከመንግስት ህጋዊ እውቅና የተሰጠን መሆናችንና ለምንመድባቸው አስጠኚዎች ሙሉ ኃላፊነት የምንወስድ መሆናችን

👉አስጠኚዎቻችን እርስዎንም ሆነ ልጆችዎን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚያስችላቸውን የአስጠኚነት ስልጠና የወሰዱ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርግላቸውና ብቁ መሆናቸው

👉ግላዊ ትኩረት ሰጥተን ተማሪው በደከመበት ይበልጥ ትኩረት አድርገን መሥራታችንና ተማሪው ራሱን እንዲችል ማድረጋችን👌

ይደዉሉልን

📱0921352212

ይፃፉልን


[email protected]

11/11/2024

Urgent job opening

# አስጠኚ_መምህርት_እንፈልጋለን

# አሸዋ ሜዳ, ሸገር ሲቲ
# 2ኛ ክፍል
# በሳምንት ሁለት ቀናት
#ቅዳሜና እሁድ
# በቀን 1:00 ስዓት
subjects
# በድርጅቱ እስኬል
#ሴት መምህር

መስፈርት

1) አሸዋሜዳና አካባቢው ነዋሪ የሆች፣
2) እንግሊዝኛ ቋንቋ የምትችል፣
3) ከ5 ዓመት በላይ የማስተማር ልምድ ያላት
4) በአሁን ሰዓት በማስተማር ሙያ ላይ ያለች
5) ከታወቀ ዩንቨርስቲ ዲግርና ከዛ በላይ ያለው

Contact:

0921352212


Join our Telegram:

09/11/2024

ጀነረስ አስጠኚ || Generous Tutor

ጀነረስ አስጠኚ ማን ነው?

የትምህርት ተቋም ነው። እንደማንኛውም የትምህርት ተቋም ራዕይ፣ ግብ፣ ተልዕኮዎች፣ እሴቶችና አላማዎች አንግቦ በመላው መዲናችን አዲስአበባ እና ሸገር ሲቲ የትምህርት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ተቋም ነው።

እንደማንኛውም የትምህርት ተቋማት ህጋዊ እውቅና ያለው፣ በስሩ ተቀጥረው የሚሰሩ መምህራን ያሉት፣ የሚያስተምራቸው ተማሪዎች ያሉት፣ የተማሪዎቹ ደግሞ ሀላፊነት የሚወስዱ ወላጆች/አሳዳጊዎች ያሉት ተቋም ነው።

#ጀነረስ እንደማንኛውም የትምህርት ተቋም በስሩ ያሉ መምህራኖችን እንደየ የትምህርት ዝግጅታቸውና የስራ ልምዳቸው የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያሰማራ ተቋም ነው። እንዲሁም በቋሚነት የተማሪዎችን ውጤት ለውጥና እድገት ከመምህራን፣ ከተማሪዎችና ወላጆች መረጃዎች በማሰባሰብ ይከታተላል። በመሆኑም እንደማንኛውም የትምህርት ተቋም ወላጆች/አሳዳጊዎች የአገልግሎት ክፍያ ለድርጅቱ ይከፍላሉ፣ ድርጅቱ ደግሞ በድርጅቱ የክፍያ ስርዓት መሰረት በስሩ ላሉ መምህራን ይከፍላል። ስለዚህ ተቋሙ የሚያሰማራቸው መምህራን ሙያዊ ብቃት፣ ስነምግባር፣ አገልግሎት ሙሉ ሀላፊነት ይወስዳል።

እንደሚታወቀው የትምህርት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንደየተቋቋሙበት አላማና ስርዓት ይለያያል። ለምሳሌ የቀን መደበኛ፣ የማታ፣ የርዕቀት፣ የበይነመረብ(online)፣... ሊሆን ይችላል። የአንድ ለአንድ የትምህርት አሰጣጥ ስርዓት የሚከተል ሲሆን ቤት ለቤት ተማሪው ወደአለበት በመሄድ ወይም በተቋሙ መማሪያ ክፍሎች የማስተማር አገልግሎት ይሰጣል።

#ጀነርስ ከሌሎች የትምህርት ተቋማት በምን ይለያል?

1) የትምህርት አጋዥ ተቋም ነው በመሆኑም ተከታታይ ምዘናዎች(ፈተናዎች) ለተማሪዎች ሰርተፍኬት አይሰጥም፣

2) የአንድ ለአንድ የማስተማር አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው፣

3) በዋናነት ተማሪው ወደአለበት በመሄድ የቤት ለቤት የማስተማር አገልግሎት ይሰጣል፣

ይህ ፅሁፍ አንዳንድ መምህራንና ወላጆች የማገናኘት ስራ የሚሰራ ኤጀንሲ እንደሆነ በማሰብ የተሳሳተ መረዳት እንዳይኖራችሁ ለማስገንዘብ የተዘጋጀ ማብራሪያ ሲሆን

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በ
0921352212 ወይም በ

ያገኙናል!!

03/11/2024

ለተማሪዎች ውጤትና እድገት እንተጋለን!

||

ልምድ ባላቸው መምህራን የቤት ለቤት የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን።

ከ300 በላይ፦






እኛ ጋር ያገኛሉ!!

አድራሻ፦ቁ1፡አለም ባንክ፣ ቁ2:ሳርቤት እና ቁ3:ሀያት

አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ መምህራን በ

እንዲሁም ወላጆች
በ 0921352212 ያገኙናል!

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀላሉ!!
👇👇👇👇

01/11/2024

ለተማሪ እና ወላጆች

🌿🌿🌿 አስደሳች ዜና 🌿🌿🌿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇




✍ በአዲስ አበባ፣ በሸገር ሲቲ...

በማስተርስና በድግሪ ደረጃ በተማሩና ብዙ ልምድ ባካበቱ መምህራን ቤትዎ ድረስ እናስጠናለን።

👉❤️ ከ KG - 12 ክፍል🌿🌿🌿
❤ 6, 8 እና 12 በልዩ ሁኔታ

# መሠረታዊ የትምህርት አጠናን ዘዴዎችን በመከተል
#አዲሱን የትምህርት ካርኩለም በመመስረት.....
በልዩ ሁኔታ እናስጠናለን ።
👉በጣም ጎበዝ ልዩ ብቃት ልምድና መልካም ስነምግባር ባላቼው የማስተርስና የዲግሪ ምሩቃን
👉በሚፈልጉት ቋንቋ ሴት እና ወንድ አስጠኝ አለን።
ጀነረስ ቤት ለቤት አስጠኝ ድርጅት

ይደውሉልን 👉 09 21352212

በተጨማሪ 👉

በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉሉሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇




👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


ይቀላቀሉሉሉሉሉሉሉ
ለተማሪዎችና ለወላጆች የተፈቀደደ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Abeba?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Abeba